ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ህዳር 16 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች
👉ኢፕስዊች ታውን 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ
👉 ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ የመክፈቻ ሁለት ደቂቃዎች ጎል አስቆጥሮ ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።በጥቅምት 1995 ከሊቨርፑል ጋር 2-2 አቻ ሲለያይ እና በጥቅምት 2020 በስፐርስ 1-6 ሲሸነፍ።
👉የሩበን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ። የአሞሪም ዩናይትድን እንዴት ተመለከታችሁት?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey