ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ጥር 20 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አነጋጋሪነቱ የቀጠለው የስኬሊ ቀይ ካርድ እና የዝውውር መረጃዎች
👉ማንችስተር ዩናይትድ
👉ሩብን አሞሪም ለራሽፎርድ የመጫወት ዕድል ከመስጠት ይልቅ የ63 ዓመቱን የበረኛ አሰልጣኝ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ባስቀምጥ እመርጣለሁ ብሎ መናገሩ ትኩረት ስቧል።
👉አሰልጣኞች የራሳቸውን ተጫዋቾች በይፋ ከተቹ በኋላ የተፈጠሩ ሁነቶችን እንመለከታለን።
👉እናንተስ ምን ታስታውሳላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey