ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ የካቲት 08 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሌስተር ሲቲ ከ አርሰናል
አርሰናል በተጫዋቾች ጉዳት እየተፈተነ ነው።አርቴታ ለዚህ ጨዋታ በፊት መስመር ላይ የሚጠቀማቸው ተጫዋቾችን በተመለከተ መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስል
እኩል ነጥብ ላይ የሚገኘት ሁለቱ ቡድኖች የሚያደርጉትን ጠንካራ ጨዋታንም እንዳስሳለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey