ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ የካቲት 12 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል
ሊቨርፐል ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ የ10 ነጥብ ልዩነት እንዲፈጥር ያደርገዋል።በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ትልቅ የተፅእኖ ያለውን ጨዋታ እንመለከታለን።
👉ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
ለማድሪድ የተጎዱ የተወሰኑ ተጫዋቾች መመለስ እና የሲቲ የሳምንቱ መጨረሻ የጨዋታ ብቃት ይህ ጨዋታ የበለጠ እንዲጠበቅ አድርጎታል።
👉ማንችስተር ሲቲ ሽንፈቱን ቀልብሶ 16ውስጥ የሚገባ ይመስላችኋል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey