Репост из: አምኀ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ
“ተቤዥቼሀለሁና አትፍራ አንተ የኔ ነህ በውሃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ ወንዙን ስትሻገር አያሰጥምህም በእሳት ውስጥ ስትሄድ አያቃጥልህም ነበልባሉም አይፈጅህም" ኢሳ 43:3
የእግዚአብሔር ባርያዎች የሆኑት አናንያ አዛርያ ሚሳኤል በተማረኩበት ሀገር ሆነው ለእግዚአብሔር በመታመናቸው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ የእሳቱን ኃይል አጥፍቶላቸዋል አሁንም ቸሩ አምላካችን በምድራችን ላይ የነደደውን የዘረኝነት የመለያየት የመገዳደል ያለመደማመጥና ያለመከባበር እንዲሁም ያለመዋደድ እሳት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ያጠፋልን ዘንድ የመልአኩ አማላጅነትና ጠባቂነት ዘወትር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ክብር አደረሰን አደረሳችሁ።