🎙ራስመስ ሆይሉንድ የተከፈለበት £72m እንደማይገባው ለተናገረው አንድ የኢንስታግራም አካውንት ምላሽ ሲሰጥ፡-
"ሠላም ጓደኛዬ ጽሁፍህ ትንሽ የሚያናድድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አስተያየትህን የመስጠት መብት አለህ ነገር ግን ምንም ስለማታውቀው ነገር ማውራት አቁም።
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
"ሠላም ጓደኛዬ ጽሁፍህ ትንሽ የሚያናድድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አስተያየትህን የመስጠት መብት አለህ ነገር ግን ምንም ስለማታውቀው ነገር ማውራት አቁም።
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia