SKY ስፖርት ET™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ይህንን ያውቃሉ?

ብራዚል በተሳተፈችባቸው በእያንዳንዱ የ አለም ዋንጫ ላይ ማለፍ የቻለች ብሄራዊ ቡድን ናት።🔥🫡

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ኒውካስትል ዩናይትድ ለአጥቂያቸው አሌክስአንደር ኢሳቅ ዝውውር ከ 150ሚ.ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ። ይህም ቼልሲን እና አርሰናልን አስደንግጧል። ( TeleFootball )

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በ 19ኛ ሳምንት ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!

11:30 || ሌስተር ሲቲ ከ ማንቸስተር ሲቲ
12:00 || ክሪስታል ፓላስ ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 || ኤቨርተን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
12:00 || ፉልሃም ከ ቦርንማውዝ
12:10 || ቶተንሃም ከ ወልቭስ
02:15 || ዌንስትሃም ከ ሊቨርፑል

🇮🇹 በ ጣሊያን ሴሪ ኤ የሚደረጉ ጨዋታዎች

08:30 || ዩዲኒዜ ከ ቶሪኖ
11:00 || ናፖሊ ከ ቬንዚያ
02:00 || ጁቬንቶስ ከ ፊዮረንቲና
04:45 || አሲ ሚላን ከ ሮማ

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🇮🇹 ትላንት በ ጣሊያን ሴሪ ኤ የተደረጉ ጨዋታዎች!

ኢምፖሊ  1-2  ጄኑዋ
ፓርማ  2-1  ሞንዛ
ካግሊያሪ  0-3  ኢንተር ሚላን
ላዚዮ  1-1  አታላንታ

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


Online ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ልስራ ብላቹ ብትጠይቁ በጣም ብዙ ምርጫዎች አሉ።

ትርፋማ ሊያደርገኝ የሚችለው የትኛው Skill ነው?
የት ሄጄ ልማረው እችላለው?
በአጭር ጊዜስ ወደ ስራ ለመግባት እና ገንዘብ ለመስራት ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?

እነዚህን ጥያቄዎቻቹን ለመመለስ የፊታችን ታህሳስ 16, 18 እና 20 ነጻ Online Webinar አዘጋጅቼላቹሃለው!

በዚህ Webinar የራሴን ልምድ እንዲሁም በዙሪያየ ያሉ ስኬታማ ሰዎችን ልምድ አምጥቼ እያንዳንዱን ነገር ብትንትን እያደረግን እንመለከታለን

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ኢንቴርኔት እና ስልክ ወይም ላፕቶብ በቂ ነው።
ታህሳስ 16, 18 እና 20, ከምሽቱ 2፡00ሰዓት


🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ከጉልበት ጉዳት በሚመለሰው ሮድሪ ቦታውን እንዳያጣ ስለሚሰጋ በሪያል ሶሲዳድ ለመቆየት አስቧል።

[TimesSport]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ኢንተር ሚላን በሴሪኤው በ2024:

▪️ በሊጉ ብዙ ጨዋታዎችን ድል ያደረጉ(ከ38 ጨዋታዎች 27 አሸነፉ )
▪️ Fትንሽ ሽንፈት ያስተናገዱ (2)
▪️ ትንሽ ጎል የተቆጠረባቸው(29)

🔵⚫️

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ኢንተር ሚላን ካግላሪን 3-0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ አንደኛ ማሳደግ ችሏል!

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨ቡካዮ ሳካ ከገጠመው ሀምስትሪንግ ጉዳት ለማገገም ቀዶ ጥገና አርጓል።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia

9.8k 0 4 11 181

🚨|| ሪያል ማድሪድ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ማስፈረም እንደሚችል ከፋተኛ የራስ መተማመኑ አለው።

[DominicKing]🥇

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


የ17 አመቱ ላሚን ያማል በዱባይ እየተዝናና ነው!😎

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨: ቼልሲዎች ሊያም ዴላፕ በጣም ጥሩ ተጫዋች አድርገው ይመለከቱታል።

ዴላፕ ለቼልሲ በክረምቱ ከአማራጮች መሀል አንዱ ሊሆን ይችላል ፣ በጥር ግን የማይመስል ነው።

[FabrizioRomano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ሮቤርት ሌዋንዶስኪ በ2024 ከኧርሊንግ ሀላንድ በላይ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል!

STAY HUMBLE eh!😁

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia

10k 0 0 5 128

ኤስፕሪንቶ ሳንቶስ:

"አሁን ያለንበት ቦታ ላይ መገኘት ለኛ በጣም አስደሳች ነገር ነው!"

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🎙አሊሰን ቤከር ስለ አርኔ ስሎት፡ “እሱ ክለቡን በተቀላቀለበት ወቅት እንደ ክሎፕ ያለውን አሰልጣኝ መተካት ከባድ ስራ እንደሆነ ሁሉም ሰው አስቦ ነበር። እሱ ግን ብቃቶቹን እያሳየ ነው እናም ብዙ ጥሩ ነገሮችን አምጥቶልናል።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


▪ፋብሪዚዮ ሮማኖ፡ "በአውሮፓ ውስጥ ላሉ ታላላቅ ክለቦች - ለሊቨርፑል፣ ለማን ሲቲ፣ ለአርሰናል እና ለሌሎች በርካታ ክለቦች ማስፈረም የሚፈልጉት ተጫዋች አለ - ስሙም ማርቲን ዙቢሜንዲ ነው።"

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


4 መአዘን አጎበር (ዛንዚራ)

ለመኝታ ቤቶ ዉበት እና ግርማ ሞገስ የሚጨምር አጎር
ከቢንቢ እና ከመሰል ብራሪ ነብሳት ፅዱ ለሊት ያስልፉ
ምንም ተጨማሪ ኬሚካል ስለሌለው ሰዉነትንም ይሁን ፊትን ቢነካ የማያቃጥየል
size 1.50M & 1.80M
ዋጋ፦ ✅2800 ብር ብቻ
       

❤️ የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!!
ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️
☎️ 0923888885                          
☎️ 0911885919
በቴሌግራም ለማዘዝ ➡️ 
    @kingmart2
   @Smartplusb
አድራሻ 👉 ሜክሲኮ የቄራ ታክሲ መያዝ አይመን ህንፃ 2ኛ ፎቅ 208 ቁጥር

ቤተሰብ ይሁኑ
🏢 https://t.me/KingMart1
https://t.me/KingMart1
https://t.me/KingMart1


🔴 የቶተንሃሙ አሰልጣኝ አንጄ ፖስትኮግሉ ከሊቨርፑል ጋር በሚደሩጉት ሁለት የግማሽ ፋጻሜ የካራባዎ ካፕ ጨዎታዎች ላይ የሚያመጡት ውጤት የወደፊት እጣፈንታቸውን ይወስናል።

[Sami Mokbel]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ከ 10 በላይ በሚሆኑ ስፖርቶችና ከሱ አጥፍ የሚበዙ ቨርችዋል ጌሞች በመምረጥ የጨዋታው አካል ይሁኑ!

እናንተም ወደ ድህረ ገጻችን https://bit.ly/3M9qBIw በመሄድ ጨዋታችንን በመጫወት ተሸላሚ ይሁኑ!

Website- https://bit.ly/4fP54Ct
Facebook - https://www.facebook.com/afrosportbet
Telegram - @afrosportsbet
TikTok - https://www.tiktok.com/@afrosport_et?_t=8p3dY1A1GQ2&_r=1


ማይክ ቶወርስ የተባለ የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ:

"እኔ ልክ እንደ ላሚን ያማል ወጣት ንጉስ ነኝ ፤ እኔ ልክ እንደ ኒኮ ዊሊያምስ ወጣት ንጉስ ነኝ!"

@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.