🎙አሊሰን ቤከር ስለ አርኔ ስሎት፡ “እሱ ክለቡን በተቀላቀለበት ወቅት እንደ ክሎፕ ያለውን አሰልጣኝ መተካት ከባድ ስራ እንደሆነ ሁሉም ሰው አስቦ ነበር። እሱ ግን ብቃቶቹን እያሳየ ነው እናም ብዙ ጥሩ ነገሮችን አምጥቶልናል።
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia