በ ፔፕ ጋርዲዮላ ምክንያት ባየርሙኒክን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሼ ነበረ!
"ጊዜው ፑሽካሽን Award ያሸነፍኩበት ወቅት ነበረ ... ፔፕ ጋርዲዮላ አለም ላይ ከታዩት ተጨዋቾች መካከል ምርጡ ተጫዋች እንደሚያደርገኝ ቃል ገብቶልኝ ነበረ ። በሄደበት ማንኛውም ክለብም ይዞኝ እንደሚሄድ ነግሮኝ ነበረ ። ነገር ግን እኔ በባርሴሎና ነበረ መቆየትን የመረጥኩት።"
🗣|| ኔይማር ጁኒየር
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia