ሳዑዲ ዓረቢያ ለ2034 ዓለም ዋንጫ 5 ትሪሊየን ዶላር መደበች።
የ2034ቱ ዓለም ዋንጫን ለማስተናገድ የተመረጠችው ሳዑዲ ዓረቢያ ለውድድሩ 5 ትሪሊየን ዶላር መመደቧ ተገለጸ።
ለውድድሩ 10 ዓመታት የመዘጋጃ ጊዜ ያላት ሳዑዲ ዓረቢያ ከወዲሁ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑ ተሰምቷል።
ከተግባራዊ እርምጃዎቹ መካከልም አጠቃላይ ዝግጅቱን የሚመራ ከፍተኛ ኮሚሽን መቋቋሙ ነው የተገለጸው፡፡
ለከፍተኛ ኮሚሽኑ የቦርድ ሊቀ መንበር ሆነው እንዲመሩ የተሾሙት ደግሞ የኒው ካስል ዩናይትድ እግር ኳስ ቡድን ሊቀ መንበር ያሲር አል-ሩማያን ናቸው።
ሳዑዲ ለዝግጅቱ ወጪ ከመደበችው 5ትሪሊየን ዶላር በጀት ውስጥ አብዛኛው ለስታዲየሞች ግንባታ ይውላል ተብሏል።
https://t.me/Tamrinmedia