🙏 ተዓምር 🙏
በሎስ አንጀለስ ከተማ የተፈጠረው ክስተት በርካቶችን አስገርሟል።
ነዋሪው ጆሴ እንደሚናገረው፣ በአካባቢው የተፈጠረው ታላቅ እሳት ሁሉንም የጎረቤቶቹን ቤቶች ሙሉ በሙሉ አውድሟል። ቤቱ ግን ምንም ሳይነካ ተርፏል።
በቤቱ በር ላይ ያስቀመጣቸው የእየሱስ ክርስቶስና የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሀውልቶች ቤቱን እንደጠበቁት ለሲቢኤስ ዜና ተናግሯል።
በአካባቢው ያሉት ሌሎች ቤቶች በእሳቱ ወድመው እያለ፣ የእሱ ቤት ብቻ አንዳች ጉዳት ሳይደርስበት መትረፉ ብዙዎችን ያስገረመ ክስተት ሆኗል።
https://t.me/Tamrinmedia