ፖፕ ፍራንሲስ በጠና ታመዋል!!!
የፖፕ ፍራንሲስ ልዩ ጥበቃ ቡድን የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የቀብር ሥነ ሥርዓቱን ለምምድ እያደረገ እንደ ሆነ አር -ቲ ዘግቧል።
ፓፕ ፍራንስስ በሳምባ ምች ተጠቅተው ሆስፒታል መግባታቸውን ቫቲካን አስታውቋል።
የ88 ዓመቱ አዛውንት ፓፕ ፍራንሲስ ከሳንባ ምች ሊተርፉ እንደማይችሉ እየተነገረ ነው።
የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ፓፕ ፍራንሲስ በሚታከሙበት ሆስፒታል የፀሎት ፕሮግራም እያደረጉ ነው።
https://t.me/Tamrinmedia