Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ያኔ!
በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ
ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ።
እናልህ ወዳጄ!
"አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ
መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ
ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
በሶሐቦች ጊዜ - ከዲን ያልነበረ - አጉል አዲስ ፈሊጥ
ዛሬ በኛ ዘመን - ዲን ሊሆን አይችልም - ቢጠረብ ቢፈለጥ።
እናልህ ወዳጄ!
"አበጀህ" ላያስሰኝ - የእምነት አዲስ ፈሊጥ - የዲን ላይ ፈጠራ
መስጂድ ተቀምጠህ - ቢድዐ እያቦካህ - ተንኮል ከምትዘራ
ሙስሊሙ ያጣውን - አዲስ ቴክኖሎጂ - ምናለ ብትሰራ?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor