ኒቂያ፣ ቆስጠንጢኒያ፣ ኤፌሶን እና ኬልቄዶን በጥንት ጊዜ ቱርክ ውስጥ የሚገኙ ከተሞች ናቸው። በ325 ድኅረ ልደት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ሊቀ መንበርነት የኒቂያ ጉባኤ ላይ 318 ኤጲጵ ቆጶሳት ከመላው ዓለም ተሰብስበው የአርዮስን እና የአትናትዮስ ክርክሮችን ለመታደም መጡ።
፨አርዮስ፦ "ወልድ ፍጡር ነው፥ አንዱ አምላክ አብ እና ኢየሱስ "የተለያየ ህላዌ" እንጂ ተመሳሳይ አይደለም" በማለት ኢየሱስ "ከአብ ጋር የተለያየ ህላዌ ነው" የሚል አቋም ነበረው።
፨አትናቴዎስ፦ "ወልድ ፍጡር አይደለም፥ አንዱ አምላክ አብ እና ኢየሱስ "ተመሳሳይ ህላዌ" እንጂ የተለያየ አይደለም" በማለት ኢየሱስ "ከአብ ጋር ተመሳሳይ ህላዌ ነው" የሚል አቋም ነበረው።
ጉባኤው የማታ ማታ "ከአምላክ የተገኘ አምላክ ነው" በማለት አጸደቀ፥ "አምላክ አምላክን አህሎ እና መስሎ፣ ከባሕርይ ባሕርይ ወስዶ፣ ከአካል አካል ወስዶ ተወለደ" በማለት "ሆ ቴዎስ ሆ ሁዎስ" Ο Θεός ο γιος ማለትም "እግዚአብሔር ወልድ"God the Son" የሚል የአቋም መግለጫ ተሰጠ።
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መሥጂድ ጉባኤው የታደሙበት የነበረው አዳራሽ ነው፥ ከዚያ በኃላ እነርሱ እርስ በእርስ በነገረ ክርስቶስ እሳቤ ሲባሉ የኢሥላም ብርሃን ቦታ ላይ በማብራት አዳራሹ የዓለማቱ ጌታ አሏህ የሚመለክበት መሥጂድ ሆኗል። አልሐምዱ ሊላህ!
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom