Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም‼
🛣️ሻሸመኔ
🕌ዑመር መስጂድ‼
🗓️የፊታችን እሁድ የካቲት 21
✍ሻሸመኔና አካባቢዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ የአክብሮት ጥሪያችን ከአሁኑኑ እናስተላልፋለን።
✍የፊታችን እሁድ በአላህ ፍቃድ ከተለያዩ ቦታዎች በሚመጡ ኡስታዞችና ወንድሞች ሻሸመኔ ከተማ በልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች‼
✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው
🕰️የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ሲኾን፤
✍ፕሮግራሙ የሚደረገው በታላቁ
🕌ዑመር መስጂድ ነው‼
🤝በአላህ ፍቃድ ሁላችንም እንገኛለን‼
🖥️"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694