📖 የቁርዐን ተፍሲር 📖


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


👇 ወደዚ ገብታቹ ተጠቀሙ 👇
https://t.me/AL_HAQQ_BOT
╔══════ ❁✿❁ ══════╗
🗂 ይህ ባቀራረቡ ልዩ የሆነ ቻናል 🗂
የአሏህ ቃል የሆነውን የቁርዐን ተፍሲር
ብቻ የሚያገኙበት ልዩ ቻናል ነው።
╚══════ ❁✿❁ ══════╝

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
‍ ‍ 🎁 ረመዳን በዕውቀት ለመፆም ‼

✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📮 የትኛውም ዒባዳ ሊስተካከል የሚችለው በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ብቻ ነው።‼

💫 ይህንኑ በመረዳት በተለያዩ ቦታዎች እና ወቅቶች የተደረጉ ስለ ረመዷን ወሳኝና አሳሳቢ ትምህርቶችን ማለትም 🔜ሙሀደራዎች 🔜ኹጥባዎች 🔜ነሲሀዎች 🔜ግጥሞች እና ሌሎችም ፕሮግራሞች በተለያዩ ኡስታዞች " አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ " ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።‼

📮 ትምህርቶቹን ለማግኘት ከስር የተቀመጡ ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ‼

🎁 ካዝና 001 በተለያዩ ቦታዎች እና ወቅቶች የተደረጉ ስለ ረመዷን ወሳኝና አሳሳቢ የሆኑ ሙሀደራዎች።

🎙️ሙ ቁ 01 ፃም ያለው ደረጃ እና ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4818

🎙️ሙ ቁ 02 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4821

🎙️ሙ ቁ 03 የአምና ረመዷን እንዴት ነበረ?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4823

🎙️ሙ ቁ 04 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4824

🎙️ሙ ቁ 05 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4825

🎙️ሙ ቁ 06 የረመዳን ፆም ቱሩፋት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4836

🎙️ሙ ቁ 07 የረመዳንን ፆም መፆም ግዴታ እና ከፊል ስለ ፆም ቱሩፋት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4844

🎙️ሙ ቁ 08 በረመዷን ኸይርን ስራ ማብዛት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4847

🎙️ሙ ቁ 09 የረመዷን ወርና ፆም ቱሩፋቶች።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4864

🎙️ሙ ቁ 10 የለይልና የተራዊ ሰላት ቱሩፋቶች።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4865

🎙️ሙ ቁ 11 የቁርዓን ቱሩፋቶች።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4866

🎙️ሙ ቁ 12 በረመዷን ወደ አላህ ተውበት ማድረግ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4868

🎙️ሙ ቁ 13 በተረዊና በለይል ሰላት መጠናከር
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4869

🎙️ሙ ቁ 14 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4870

🎙️ሙ ቁ 15 የረመዳን ፆም ትሩፋቶች
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4871

🎙️ሙ ቁ 16 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4872

🎙️ሙ ቁ 17 የረመዷን ፆም በሰፊው
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4873

🎙️ሙ ቁ 18 ስለ ረመዷን ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሀደራ 01።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4874

🎙️ሙ ቁ 19 ስለ ረመዷን ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሀደራ 02።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4875

🎙️ሙ ቁ 20 ስለ ረመዷን ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ሙሀደራ 03።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4876

🎁 ካዝና 002 በተለያዩ ቦታዎች እና ወቅቶች የተደረጉ ስለ ረመዷን ወሳኝና አሳሳቢ የሆኑ ኹጥባዎች።

🎙️ኹ ቁ 001
🔖 فضائل الصيام والإستعداد لشهر رمضان
🔖 ፃም ያለው ደረጃ እና ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4817

🎙️ኹ ቁ 002
🔖 كيف نستقبل شهر رمضان
🔖 ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4820

🎙️ኹ ቁ 003
🔖 نعمة الرحمن بإدراك شهر رمضان
🔖 የአላህ ፀጋ የሆነውን ረመዳንን ማግኘት።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4840

🎙️ኹ ቁ 004
🔖 صيام رمضان رابع أركان الإسلام
🔖 የረመዳን ፆም አራተኛው የእስልምና መሰረት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4842

🎙️ኹ ቁ 005
🔖 وجوب صيام رمضان وذكر بعض فضائل الصيام
🔖 የረመዳን ፆም መፆም ግዴታ እና ከፊል ስለ ፆም ቱሩፋት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4843


🎁 ካዝና 003 በተለያዩ ቦታዎች እና ወቅቶች የተደረጉ ስለ ረመዷን ወሳኝና አሳሳቢ የሆኑ ግጥሞች።

📮ግ ቁ 01 ረመዳን መጣ ይኸው አመት ዞሮ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4839

📮ግ ቁ 02 ዝክረ ረመዳን አምናና ዘንድሮ።
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4863

🎙️ግ ቁ 03 ቁርዓን ብርሀናችን
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4867

💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ!!

🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📮 ጨረቃ ስላልታየች አላህ ካለ ረመዳን የሚሆነው ማክሰኞ ነው።

💢 አላህ የተባረከ እና ያማረ ረመዳን ያርግልን።

💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ!!

🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🪑ሙሐደራ በፉርቃን‼

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔊አዲስ አበባ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ

✍ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በአላህ ፍቃድ የነገው ፕሮግራም የሚሆነው
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

🛣️አዲስ አበባ
🌉አለም ባንክ
🛤️ስልጤ ሰፈር
🕌መስጂደል ፉርቃን🕌
ይሆናል።

🚧 በመሆኑም ሁላችንም ነሽጠን ለወንድሞቻችንም በማነሸጥና በማሳወቅ በጋራ እንሳተፍ።

✍የወንዶችም የሴቶችም ሙሐደራ አንድ ላይ ነው‼

✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው:-
⌚የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ነው‼

💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ
🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ከመሻኢሆቹ ጋ ወደ አዳማ🛩️

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🛣️አደማ እና ዙርያዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ‼‼

🚎ማንም የማይቀርበት ጉዞ ከመሻኢሆቻችን ጋ ወደ ውቢቷ
👉🏽አዳማ👈🏿 ሊደረግ ነው‼

✍ነገ ዕለተ እሁድ (መጋቢት19) በአላህ ፍቃድ አዳማ ልዩ በሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች፤ ደምቃ ታመሻለች‼

✍በመሃከላችን የሚገኙት ሶስቱ ታላለቅ መሻኢሆች ወደ ሀገራችን ከመጡ ጀምሮ በተለያዩ ከተሞችና መሳጂዶች እየዞሩ ጣፋጭ የሆነው ዳዕዋቸው እያስተላለፉና ወንድሞቻቸው እየዘየሩ እንደሆነ ይታወቃል‼

👆🏾በዚህም መሰረት የነገው ጉዞ ወደ አ ዳ ማ እንዲሆን ተወስኗል‼

🛣️አዳማ ተብሎ የሚቀር ሳይሆን የሚያረፍድ ሰው ካለ ራሱ የሚገርም ነው❗

ሁላችንም ወደ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
🛩️አዳማ
🚎አዳማ
🚐አዳማ
🚕አ ዳ ማ‼

💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ
🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ከመሻኢሆቹ ጋ ወደ አዳማ🛩️

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🛣️አደማ እና ዙርያዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ‼‼

🚎ማንም የማይቀርበት ጉዞ ከመሻኢሆቻችን ጋ ወደ ውቢቷ
👉🏽አዳማ👈🏿 ሊደረግ ነው‼

✍ነገ ዕለተ እሁድ (መጋቢት19) በአላህ ፍቃድ አዳማ ልዩ በሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች፤ ደምቃ ታመሻለች‼

✍በመሃከላችን የሚገኙት ሶስቱ ታላለቅ መሻኢሆች ወደ ሀገራችን ከመጡ ጀምሮ በተለያዩ ከተሞችና መሳጂዶች እየዞሩ ጣፋጭ የሆነው ዳዕዋቸው እያስተላለፉና ወንድሞቻቸው እየዘየሩ እንደሆነ ይታወቃል‼

👆🏾በዚህም መሰረት የነገው ጉዞ ወደ አ ዳ ማ እንዲሆን ተወስኗል‼

🛣️አዳማ ተብሎ የሚቀር ሳይሆን የሚያረፍድ ሰው ካለ ራሱ የሚገርም ነው❗

ሁላችንም ወደ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
🛩️አዳማ
🚎አዳማ
🚐አዳማ
🚕አ ዳ ማ‼

💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ
🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔊ሰበር ዜና👇🏾👇🏾👇🏾

ሼሆቹ ወደ ፉርቃን ሊመለሱ ነው‼

✍አዲስ አበባ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ‼

✍ተወዳጆቹ ዑለሞቻችን ወደ ሀበሻ በመምጣት በተለያዩ መስጂዶችና ከተሞች እየዞሩ ጣፋጭ እና ማራኪ ዳዕዋቸውን እያስተላለፉልን እንደ ሆነ ይታወቃል‼

✍በዚህም መሰረት በአላህ ፍቃድ ነገ (ጁምዐ) [መጋቢት16] ወደ አዲስ አበባ በመመለስ በታላቁ መስጂድ
👉🏽 መስጂደል ፉርቃን👈🏿 የተለመደው ዳዕዋቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል‼

✍ጁምዐ ምሽት
🕌በመስጂደል ፉርቃን
🕰️ከመግሪብ እስከ ዒሻ

🪑ለወንዶችም
👜ለሴቶችም

🚙በቂና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ አለ‼

🛣️አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር መስጂደል ፉርቃን‼‼

💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📮 ውድና የተከበራቹ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በሀገራችን የሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናሎች ታዋቂ የሆኑት መኖራቸው ይታወቃሉ።

📮 በነሱም ላይ የተወሰነ የስምና የአሰራር መቀየር ተደርጓል የተቀየረበት ምክንያትም በተቀናጀ መልኩ በየመስጅዱ የሚሰጡ ዱሩሶች በየመስጅዱ ስም በተከፈቱ ቻናሎች ማግኘት እንዲቻል በሚልና ተደራሽነቱን ለማስፋት ጭምር ነው።

📨 ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ።
. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔜 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4542


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ሰበር ዜና
ሰበርዜና
🔊 ሰበር ዜና🔊

👉ትላልቅ ዑለማዎች👈
ይሰማል አ? 👆🏾👉🏽ትላልቅ ዑለማዎች👈 እየመጡልን ነው‼‼

✍በአላህ ፍቃድ የነገው ንጋት አዲስ አበባ ላይ የፀሀይ🌄 ብርሃን ከዑለሞች📖 ብርሃን ጋ አብረው ብቅ ይላሉ።

✍ፀሀይዋን ከፍ ብላ ዑለሞቻችንም አረፍ ካሉልን በኋላ ልክ የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ታላቋ መስጂደል ሱናህ ልዩ በሆነው በዑለሞች ፕሮግራም ማሸብረቅ ትጀምራለች‼

🕰️ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዓት
👇🏾
👉🏽 ነገ (ቅዳሜ) የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ

🕌ፕሮግራሙ የሚጀመርበት መስጅድ
👇🏾
👉🏽መስጂደል ሱናህ

"ዑለሞቹ እነ ማን ናቸው?፣ እስከ መች ይቆያሉ?፣ ቀጣይ ፕሮግራም ይኖራቸዋል ወይ?"
👆🏾ምን ያደርግልሃል❓
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
👉🏽ነገ (ቅዳሜ) ዝሁር ሰላት ላይ
🕌መስጂደል ሱና እንገናኝ‼

🖥️"አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ❗
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694




Репост из: የቻናሎች ማስታወቅያ
📮 ውድና የተከበራቹ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በሀገራችን የሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናሎች ታዋቂ የሆኑት መኖራቸው ይታወቃሉ።

📮 በነሱም ላይ የተወሰነ የስምና የአሰራር መቀየር ተደርጓል የተቀየረበት ምክንያትም በተቀናጀ መልኩ በየመስጅዱ የሚሰጡ ዱሩሶች በየመስጅዱ ስም በተከፈቱ ቻናሎች ማግኘት እንዲቻል በሚልና ተደራሽነቱን ለማስፋት ጭምር ነው።

📨 ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ።
. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔜 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4467


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
‍ ‍ 🔊ሰበር ዜና🔊

🔊እጅግ በጣም በጣም በጣም አስደሳች እና አስቸኳይ የኾነ ሰበር ዜና‼👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

📆 ዛሬ (ሀሙስ) ከመግሪብ እስከ ዒሻ በታላቁ የሰለፍዮች መስጂድ ታላቅ እንግዳ ይጠብቀናል‼

👇🏾
👉🏽የወሎው የሱና ጀግና ኡስታዝ
አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ቢን ዐብደላህ‼‼‼

🕰️ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🕌በመስጂደል ፉርቃን

🪑ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ‼

✍ይህንን መልዕክት ሁላችንም በአስቸኳይ በማሰራጨት ላልሰሙት እናሰማ‼‼
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAD8T5TBFFJCNENDCMQ

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🚎ሻሸመኔ እንገናኝ🚎

📞"ትሄዳለህ ወይ❓" ሳይኾን
📞"መች ትሄዳለህ⁉️" ተብሎ ነው የሚጠየቀው‼

✍የሻሸመኔው ፕሮግራም አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል።
✈️ጉዞው ግን ዛሬም መጀመር ይቻላል‼

🤝ነገ (እሁድ) በሻሸመኔ ከተማ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል‼
🛣️ሻሸመኔ
🕌ዑመር መስጂድ‼‼

🤝ኢንሻ አላህ ሁላችንም እንገኛለን‼
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694

🔎"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ልሳን!!


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
‍ 🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም‼

🛣️ሻሸመኔ
🕌ዑመር መስጂድ‼

🗓️የፊታችን እሁድ የካቲት 21

✍ሻሸመኔና አካባቢዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ የአክብሮት ጥሪያችን ከአሁኑኑ እናስተላልፋለን።

✍የፊታችን እሁድ በአላህ ፍቃድ ከተለያዩ ቦታዎች በሚመጡ ኡስታዞችና ወንድሞች ሻሸመኔ ከተማ በልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች‼

✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው
🕰️የዝሁር ሰላት እንደ ተሰገደ ሲኾን፤
✍ፕሮግራሙ የሚደረገው በታላቁ
🕌ዑመር መስጂድ ነው‼

🤝በአላህ ፍቃድ ሁላችንም እንገኛለን‼

🖥️"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: የቻናሎች ማስታወቅያ
📮 ውድና የተከበራቹ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በሀገራችን የሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናሎች ታዋቂ የሆኑት መኖራቸው ይታወቃሉ።

📮 በነሱም ላይ የተወሰነ የስምና የአሰራር መቀየር ተደርጓል የተቀየረበት ምክንያትም በተቀናጀ መልኩ በየመስጅዱ የሚሰጡ ዱሩሶች በየመስጅዱ ስም በተከፈቱ ቻናሎች ማግኘት እንዲቻል በሚልና ተደራሽነቱን ለማስፋት ጭምር ነው።

📨 ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ።
. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔜 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4467


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔎 አዳዲስ ሙሓደራዎች 🔍
. ጥራት ባለው ድምፅ

o‍ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📮 ታላቁ ሼኽ አቡ ዐብድረህማን ዐብደላህ አል ኢርያኒ አላህ ይጠብቃቸውና ወደ ሀበሻ ተጉዘው ያደረጉዋቸው ዳዕዋዎች እና ደርሶች በቅደም ተከተል እና ጥራት ባለው ድምፅ አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።

🎙️ ትርጉም:- በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

ሙ ቁ 01 ባል በሚስቱ ላይ ያለው ሀቅ
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4494

ሙ ቁ 02 ሚስት በባሏ ላይ ያላት ሀቅ
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4496

ሙ ቁ 03 ምክር ለሴቶች {ለእህቶች}
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4498

ሙ ቁ 04 ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4499

📚 أخطاء المتوضئين የሰጋጆች ስህተት

📚ደርስ 01 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4500
📚ደርስ 02 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4502
📚ደርስ 03 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4503
📚ደርስ 04 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4505
📚ደርስ 05 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4523
📚ደርስ 06 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4524

. 👉📮 ጥያቄ እና መልስ 📮👈

📮 ጥ.ቁ 01 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4526
📮 ጥ.ቁ 02 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4527
📮 ጥ.ቁ 03 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4528
📮 ጥ.ቁ 04 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4529
📮 ጥ.ቁ 05 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4530
📮 ጥ.ቁ 06 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4531
📮 ጥ.ቁ 07 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4532

🔖 አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ድምፅ።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAD8T5TBFFJCNENDCMQ

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔊 ሰበር ዜና 🔊
🔊 ሰበር ዜና 🔊
🔊 ሰበር ዜና 🔊

📚አዲስ ኪታብ
🪑በሸይ አቡ ዐብዱረሕማን ዐብደላህ አል~ኢርያኒ
🕌በመስጂድ አል~ፉርቃን
🕰️እሁድ ከሱብሂ ሰላት ጀምሮ‼

✍ውድ ተከታታዮቻችን ይህንን አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ ስንቀርብ ላቅ ያለ ደስታ እየተሰማን ነው‼

✍ በአላህ ፍቃድ ነገ (እሁድ) ከፈጅር ሰላት በኋላ ጀምሮ በመስጂደል ፉርቃን በታላቁ ሸይህ
👇🏾
👉🏽ሸይህ አቡ ዐብዱረሕማን ዐብደላህ አል~ኢርያኒ አዲስ ኪታብ የሚጀመር ይኾናል።

የሚጀመረው ኪታብ ሼሁ ራሳቸው የፃፉት የኾነው
👈🏿أخطاء المصلين
من الوضوء إلى ما بعد التسليم👉🏽
የተሰኘው ኩታብ መሆኑ ተረጋግጧዋል‼

በአላህ ፍቃድ ሁላችንም ተሳታፊና ተከታታይ እንሆናለን‼

መገኘትና መሳትፍ የማይችል ካለ በተለመደው 👉🏽 አል~ፉርቃን 👈🏿 ይጠብቀን።

🖥️"አል~ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ‼‼
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗 https://t.me/joinchat/TBz-cGffDkQEkNCg


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
o‍ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📮 ወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀውና ወደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ጉመር {ዉሾ ወናቦ} ተጉዞ ያደረጋቸው ዳዕዋዎች በቅደም ተከተል እና ጥራት ባለው ድምፅ አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።

ሙ ቁ 01 ለወላጆች መልካምን መዋል
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4458

ሙ ቁ 02 በፈጅር ሰላት ላይ መጠናከር
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4459

ሙ ቁ 03 ነብዩን ሙሀመድ ﷺ መውደድ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4460

ሙ ቁ 04 አሳሳቢ ስለሆነው ተውሂድ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4461

ሙ ቁ 05 ሰው ከሰው ማጣላት
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4462

ሙ ቁ 06 ለአላህ ብሎ መዋደድ
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4463

ሙ ቁ 07 ወንድማማችን ከሚያፈርሱ ነገሮች
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4464

ሙ ቁ 08 ጥሩ የሆነ ስነምግባር
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4465

🔖 አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ድምፅ።

🔗 https://t.me/joinchat/RHLcTLWdm92gD58q
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAD8T5TBFFJCNENDCMQ

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/16580429694


Репост из: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
هداية المستفيد في أحكام التجويد.pdf
704.0Кб
📮 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች ባጠቃላይ።

★﷽★

🎁 አዲስ ኪታብ ተጀመረ 🎁

📚 ስለ ተጅዊድ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ኪታብ ተጀመረ።

📙"هِدَايَةُ الْمُسْتَفِيدِ فِي أَحْكَامِ التَّجْوِيدِ“

📙የተሰኘው የታላቁ ዓሊም ሸይኽ:-

💥محمد المحمود،المشهور بأبي ريمة

🌇 ኪታቡ የሚቀራው:- በወልቂጤ በታላቁ ረቢዕ መስጂድ ነው።

🎙 በኡስታዝ:-አቡ ሷሊህ አብድል ዓዚዝ ሙደሲር አሏህ ይጠብቀው።

🕒 የደርስ ሰዓት:-ከጠዋቱ ከሱብሂ
በኃላ።

📤 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ የኽይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

📲 በሶሻል ሚዲያ ደርሶቹን ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 https://t.me/joinchat/AAAAAERy3Ey1nZvdoA-fKg

🖥 በ Facebook~page
🌐https://www.facebook.com/2124063741034639


Репост из: 🍁 ɪʙɴᴜ ᴀᴋɪʟ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ✍
📮 አላህ ካለ በቅርቡ አዳዲስ ስራዎችን ይዘን ብቅ እንላለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/TXaGMLnAwxAsoa4T


Репост из: የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
🤝በአላህ ፍቃድ ይህ ቻናል ከሰለፎች መንገድ ስላፈነገጡ ፊርቃዎች ለሰው ልጆች በመረጃ የሚገለፅበት ቻናል ነው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 በቴሌ ግራም ለመከታተል:-
↪️ https://t.me/joinchat/AAAAAEzVCen2-TMMi_XDDQ

Показано 20 последних публикаций.

340

подписчиков
Статистика канала