Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
📮 ውድና የተከበራቹ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በሀገራችን የሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናሎች ታዋቂ የሆኑት መኖራቸው ይታወቃሉ።
📮 በነሱም ላይ የተወሰነ የስምና የአሰራር መቀየር ተደርጓል የተቀየረበት ምክንያትም በተቀናጀ መልኩ በየመስጅዱ የሚሰጡ ዱሩሶች በየመስጅዱ ስም በተከፈቱ ቻናሎች ማግኘት እንዲቻል በሚልና ተደራሽነቱን ለማስፋት ጭምር ነው።
📨 ይህንን ኸይር ለወዳጅ ዘመድዎና ለአጠቃላይ ሙስሊሞች በቻልነው አቅም በማሰራጨት የአሏህን ዲን በማስፋት ላይ የራሳችንን አሻራ እናሳርፍ።
. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔜 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/4542