Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
🔊ሰበር ዜና👇🏾👇🏾👇🏾
ሼሆቹ ወደ ፉርቃን ሊመለሱ ነው‼
✍አዲስ አበባ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ‼
✍ተወዳጆቹ ዑለሞቻችን ወደ ሀበሻ በመምጣት በተለያዩ መስጂዶችና ከተሞች እየዞሩ ጣፋጭ እና ማራኪ ዳዕዋቸውን እያስተላለፉልን እንደ ሆነ ይታወቃል‼
✍በዚህም መሰረት በአላህ ፍቃድ ነገ (ጁምዐ) [መጋቢት16] ወደ አዲስ አበባ በመመለስ በታላቁ መስጂድ
👉🏽 መስጂደል ፉርቃን👈🏿 የተለመደው ዳዕዋቸውን የሚቀጥሉ ይሆናል‼
✍ጁምዐ ምሽት
🕌በመስጂደል ፉርቃን
🕰️ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🪑ለወንዶችም
👜ለሴቶችም
🚙በቂና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ አለ‼
🛣️አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር መስጂደል ፉርቃን‼‼
💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ልሳን!!
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-
🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694