Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
ከመሻኢሆቹ ጋ ወደ አዳማ🛩️
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🛣️አደማ እና ዙርያዋ ለምትገኙ ሙስሊሞች በአጠቃላይ እንኳን ደስ አላችሁ‼‼
🚎ማንም የማይቀርበት ጉዞ ከመሻኢሆቻችን ጋ ወደ ውቢቷ
👉🏽አዳማ👈🏿 ሊደረግ ነው‼
✍ነገ ዕለተ እሁድ (መጋቢት19) በአላህ ፍቃድ አዳማ ልዩ በሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ደምቃ ትውላለች፤ ደምቃ ታመሻለች‼
✍በመሃከላችን የሚገኙት ሶስቱ ታላለቅ መሻኢሆች ወደ ሀገራችን ከመጡ ጀምሮ በተለያዩ ከተሞችና መሳጂዶች እየዞሩ ጣፋጭ የሆነው ዳዕዋቸው እያስተላለፉና ወንድሞቻቸው እየዘየሩ እንደሆነ ይታወቃል‼
👆🏾በዚህም መሰረት የነገው ጉዞ ወደ አ ዳ ማ እንዲሆን ተወስኗል‼
🛣️አዳማ ተብሎ የሚቀር ሳይሆን የሚያረፍድ ሰው ካለ ራሱ የሚገርም ነው❗
ሁላችንም ወደ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
🛩️አዳማ
🚎አዳማ
🚐አዳማ
🚕አ ዳ ማ‼
💻"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"
የሰለፍዮች ድምፅ
🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
🖥 በ Facebook~page
🔗 https://www.facebook.com/16580429694