ቡካዮ ሳካ አርሰናል ቤት ውስጥ ሲያድግ ስለተሰጠው ትልቅ ጠቃሚ ምክር
"ከመጀመሪያዎቹ አሰልጣኞቼ አንዱ ያለኝ ሁሌም የማረሳው ነገር ነው። ‘ኳሱን ወደ ጎል ካልመታከው ጎል አታገባም’ ብሎኛል እናም ይህንን ምክር በተለያየ መንገድ መውሰድ ትችላለህ።
ይህን ንግግር ቃል በቃል ከወሰድከው ጨዋታ ላይ ወደ ጎል ካልመታህ በእርግጥ ጎል የማግኘት እድል የለህም ግን ደግሞ በሌላ መንገድ ወስደህ ለምታደርገው ማንኛውም ነገርም ይሄንን መጠቀም እንዳለብህ ይሰማኛል።
በዋናነነት እድልህን ካልተጠቀምክ ወይም ሀላፊነት መውሰድ ካልፈለክ በተወሰኑ ቦታዎች ላይ እራስህን ከስኬት አንፃር ትገድባለህ። ለምሳሌ ቅጣት ምት መምታት ካልፈለክ ወይም ፍፁም ቅጣት ምት መምታት ካልፈለክ በፍጹም ልታስቆጥራቸው አትችልም። ስለዚህ ይህንን ነው የምለው። ኳሱን ካልመታህው ጎል አታገባም።"
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL