አርሰናልን ቀደም ብሎ የለቀቀ የስፖርት ዳይሬክተር አለ እና በአሁን ሰአት በግዜያዊነት የኤዱ ምክትል የነበረው ጄሰን ኤይቶ አለ እናም በምልመላው ሂደት ላይ ሊሰራ ይችላል ነገርግን በአጥቂ ቦታ ላይ ትልቅ ገንዘብ ከማውጣታቸው በፊት የአመራር መዋቅሩ መስተካከል አለበት።
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ፋብሪዝዮ ሮማኖ
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL