ቴሪ ሄንሪ በዚህ ሲዝን ቡድኖቹ (ARS & RMA) በቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ከተፋጠጡ አርሰናል ሪያል ማድሪድን ሊያሸንፍ እንደሚችል ያምናል፡
“አዎ አርሰናል ማድሪድን ማሸነፍ ይችላል አዎ ያንን አምናለሁ ለዚህ ነው የጠራሁት አሁንም የምለው ተመልሰው ከሚመጡት ሰዎች ጋር ጥሩ ቡድን ላይ ያንን ማድረግ እንደምትችሉ አሳዩን ለአይንድሆቨን ምንም አክብሮት የለም በተለይ ከሜዳቸው ርቀው ስለሚጫወቱ በጣም ከባድ እንደሆነ አስቤ ነበር። ነገር ግን ቀላል ሆኖ ታይቷል በውጤቱ እንደምንመለከተው አስደናቂ ጨዋታ ነበራቸው ብዬ አስባለሁ።
እናንተስ ከ ሄንሪ ጋስ ትስማማላችሁ አርሰናልና ማድሪድ ከተገናኙ አርሰናል አሸንፎ ያልፋል ?
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL