Репост из: በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!إحرص على ما ينفعك
በኩላሊት እጥበት ጊዜ ደም ከሰውነታች በቀዩ ቱቦ ይወጣና በ Dialysis Machine አልፎ በሰማያዊ ቱቦ ተመልሶ ወደ ሰውነታች ይገባል።
እንዲህ እያለ ለ 4 ሰዓታት ይቆያል ይህ Dialysis በሳምንት 3 ጊዜ በወር 12 ጊዜ ይደረጋል። በአጠቃላይ በወር ለ 48 ሰዓታት ታማሚው ሳይንቀሳቀስ Dialysis ያደርጋል።
እኔ እና እናንተ ግን በቀን 36 ጊዜ ኩላሊታችን ራሱን ያጥባል ያውም ያለ ምንም ህመም እና ስቃይ።
አላህ የዋለልንን ፀጋ እናስታውስ
አልሀምዱሊላህ እንበል
በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው
..........
{ وَإِن تَعُدُّواْ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَآۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورٞ رَّحِيمٞ }
የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik