قناة"أبي منذر السلفي لنشر السنة"


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


አንድ ሰው አንተ ውስጥ በለለ ነገር ያወደሰህ እንደሆነ ነገ አንተ ላይ በለለብህ ነገር እንደማያነውርህ አትተማመን።
"إِذَا مَدَحَكَ الرَّجُلُ بِمَا لَيْسَ فِيكَ، فَلَا تَأْمَنْهُ أَنْ يَذُمَّكَ بِمَا لَيْسَ فِيكَ."
#وهب_بن_منبه

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አሰላሙዐለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ!!

የተከበራችሁ ዉድ ሰለፍይ ወንድሞቸ፣እህቶቸ፣እንድሁም መሻይሆች፣ኡሰታዞች፣ዳኢዎች ሁላችሁንም ከምስራቅ እሰከ ምዕራብ፣ከደቡብ እሰከ ሰሜን የአላህ እዝነቱና ጥበቃዉ በናንተ ላይ ይሁን
አሚን

ለተዉሂድ፣ለሱና ደፋ ቀና የምትሉ በሙሉ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ እያልኩኝ።

እኔ ታናሺ ወንድማችሁ አቡሙንዚር አብዱሰላም ካሳ አቅሜ በፈቀደልኝ፣ባለችኝ ትንሺ ጭላጭል እዉቀት በተለያዪ ቦታዎች የቢድኣ አካሎችን፣በመጋፈጥ፣በመፃፍ፣በነሱ ላይ በመናገር ለተወሰኑ አመቶች መቀጠሌ ይታወቃል።
እንደሚታወቀዉ የሙመይዕ አሰተሳሰብ በአገራችን ሳይፈበረክ አብረን እጅግ አመርቂ ሰራዎችን ስንሰራ ነበር።
ይኸ ፈተና ለሰለፍዪች እጅግ የቆሸሸ ፈተና ነበር ግን አልሃምዱሊላህ አላህ በየጊዜዉ የሱ ባሮች አይጠፉምና በመሻይሆች ጠንካሬ ተገረሰሰ አላህ ለሃቅ ለገጠመዉ
እዉነቱ እንደ እኩለ ቀን ፀሃይ ነዉ።

ዋና ጉዳየ:
ሰለሙመይዕ መጀመሪያ አካባቢ የቻልኩትን ከተለያየ ምንጭ እያመጣሁ ማሰራጨቴ ይታወቃል፣በሰኣቱን ፈተና አራጋቢ ከሚሉ አካሎች ጋር ብዙ ግጭቶች ተፈጥረዉ ነበር ከዚያም አላህ በትልልቆቹ አሊሞች፣መሻይሆች፣ዳኢዎች፣ኡስታዞች አንድበት በደንብ ተደረጎ ሰለሙመይኣ ተነገረ፣በየመድረኩ ተነገረ።
ታዳ እኔ የመጣዉን መከተለ እንጅ? የመፃፍም፣የመናገርም ግዴታ የለብኝም??
ለምን ተቀዛቅዟል ትላላችሁ??
ትንንሾች ፣ታላላቆችን መከተል አለባቸዉ።

ታዳ ለምን ወደ ሀዳዲያ ይገባል?? ትንሺ ጠብቁ እያሉ የደሴ ጠቋዎች የሚሉትን ትቀበላላችሁ?? ጉድ እኮ ነዉ???
ጠብቁ አብዱሰላም ጠምጥሞ እንደምስጦፋ ጫካ ይገባል፣ሃዳዲያ ይሆናል?? የሚሉኝን የደሴ ሸይኸ ተብየ የብድ ንግግር ለምን አምናችሁ ተቀበላችሁ?????
እኔ ሀዳዲያ ብሆን እናንተ ምንድነዉ የምታገኙት??? የደሴዎቹስ የሚጠነቁሉት
በደንብ ሰለፃፍኩባቸዉ፣ለክብራቸዉ ብለዉ ነዉ??? ለዚያም ነበር በመስጅድ ለመደብደብ የተላከዉ ሰዉየዉ??,, ።

እኔ እንደፈለጋችሁ ሳሉኝ ሰለፍይ ነኝ።
አለቀ።

ማንኛዉም ሙስሊም የሆነ ሰለፍይም ይሁን አይሁንም በክብሩ ላይ የተረማመድኩበት! ፣የተረጋገጠ መረጃ መሰሎኝ የዋሸሁበት! ፣በግል ጉዳዪ ገብቸ የፃፍኩበት? ፣የበደልኩት ማንኛዉም አካል ከዚህ ነገር ተመልሻለሁ
በአላህ ሰም አፈዉታ እንዲትሉኝ እጠይቃለሁኝ ፣ለአላህ ብየ አፈዉ ብያለሁ፣አፈዉ በሉኝ።
ደሴ አንድ ሰዉ ሲቀር አፈዉ ብያለሁ በሉኝ።

በተረፈ ከአሁን በሗላ በእዉቀትም፣በብቃትም፣የበቁ የነቁ
ብዙ ወንድሞች ሰላሉ ሚድያዉን፣በሰፋት የቢድዕን ሰዉ በመዋጋት ሰለተወጠሩ ብሎም ትልልቅ መሻይሆች
ሸይኸ አብደልሃሚድ
ሸይኸ ሀሰን ገላዉ
ሸይኸ ዪሱፍ አህመድ
ሸይኸ ሁሴን ሙሃመድ
ሸይኸ አቡ ዘር
ሸይኸ ጦሃ ኸድር
ሸይኸ ሙሃመድ ሃያት
ሸይኸ ሙሃመድ ጀማል
ኡስታዝ ሻኪር
ኡስታዝ ባህሩ ተካ
ኡስታዝ አቡ አብደረህማን
ወንድም አብደረህማንኡመር
ወንድም አቡኢምራን ሙሃመድ መኮነን
ወንድም ኢብኑ ሺፋ
ወንድም
ወንድም
በጣም ብዙ ያልተዘረዘሩ ወንድሞችና ኡስታዞች፣እህቶች ቻናሎችን፣ደኣዋዎችን
ተከታተሉ እኔ አላህ በሰካሁን አላህ መልካም ሰራየን ይመዝግብለኝ።
ከዚህ በሗላ አቡሙንዚር አብዱሰላም
የሚል ቻናል ከ3 ቀን በሗላ ኢንሻ አላህ የተሰረሰ፣የተጠፋ መሆኑን እወቁልኝ
ለአላህ ሰል እወዳችሗለሁ።

https://t.me/AbumunzirAbduselam




★彡 መውሊድ 彡★

መውሊድ ማክበርን በተመለከተ ታላላቅ ዑለሞች የሰጧቸው ፈታዋዎች እና ከመውሊድ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦችም ተዳሰዋል (Mp3) አውርዳችው ስሙት ።

(( እነዚህን አንገብጋቢ ትምህርቶች ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ ::


1) በሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁሏህ )
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/iwqBZ6
(ስለ መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ)


2) በሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/Q96CwY
(መውሊድን ማን ጀመረው)


3) ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/CBPuUj

4) በታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሠይሚን (ረሒመሁሏህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/WK5K5N

5) በሸይኹል አልባኒ (ረሒመሁሏህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/ohvmER
(መውሊድን ማክበር ሸሪዓዊ ብይኑ)

6) በሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/HGEPgf

7) በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሒዛም(ሐፊዘሁላህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/7iwCUG

8) በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/RHt2aq

9) በሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/4VNCvD

10) በሸይኽ ሙሐመድ አማን አል-ጃሚ (ረሒመሁሏህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/T4Vzdj

(በቤት ዉስጥ ሁነን ምንም አይነት ወንጀልም ሳይሰራ የነብዩን ﷺ የልደት ቀን ማክበር ምን ችግር አለው ?
( የነብዩ ﷺ መውሊድ በሚከበርበት ቦታ መገኝት ብይኑ ምን ይሁን ?)

11) በሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒ (ረሒመሁሏህ)
✔️✔️✔️✔️✔️
Download https://goo.gl/EkvvUP


(መውሊድ ሲደርስ ስለ ረሱላችን ﷺ የሕይወት ታሪክ ፣ ባህሪያት ማውራት ይቻላል?)

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
✔️✔️✔️✔️✔️
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh


ወንድማዊይ ምክር ወደ ትዳር
ለመግባት ላሰቡ በሙሉ!
1በመጀመሪያ ይኸ የትዳር አለም ትልቅ ተቋም መሆኑን መገንዘብ።
2ለዚህ ትልቅ ተቋማ የሚሆናችሁን አላህ እንዲገጥማችሁ ከሁሉም በፊት ዱዕ ማብዛት።
3ለትዳር አለም ብቁ መሆኑን መለየት።
4የትዳር አጋርን ዲንን መሰረት አድርጎ መምረጥ
5 የዲን አጋርን ፣በትክክል አምኖበት፣ተቀብሎትና ተቀብላዉ መግባት።
6 ያለማንም ግፊት በራሺ ተነሳሺነት ማግባት
7 አላህ ሃጃዉን ሳያሳካዉ በፊት ለሰዎች ፣ወሬዉን ከማሰራጨት መቆጠብ
8 በወንድምህ እጮኛ ላይ አለመሄድ፣አለማሰከዳት፣አለመቅረብ፣አለመወስወሰ
9 የቤተሰብ ፍቃድ ከሁለቱም ቢኖር መልካም ነዉ የሴቷ ግን የግድ ፍቃድ መኖር አለበት።
10 አቅምን መሰረት ያደረገ የመኸር ወጭ ማድረግ(ማቅለል)
11 የሚያገባ አካል ፣የሚያገባትን፣የሚታገባዉን አካል በደንብ ማየት።
12 የሚይጋቡ አካሎች በፈቶ ተያይቶ መጋባትን ቢጠነቀቁ! ምክናየቱም ማታለል ሰላለበትና አሰተማማኝ ሰላልሆነ
13 ለረጂም ጊዜ አለማዉራት ወይም አለመጀናጀን
14 ድግስን ማቅለል፣አለማብዛት
15 ሚስጥራዊ መሆን፣በአጠቃላይ ቁጥብ መሆን ፣ሸሪኣ ከከለከለዉ መራቅ።
መምረጠን በተመለከተ

ይኸ በሸሪኣችን የተደነገገና የተቀመጠ ነዉ።
የምታገባት፣የምታገባህ በሁሉም ነገር መመጣጠናቸዉን ይመለከታል።
ዋናዉ ግን ዲንን ይይዛል ይኸ ማለት መልክ፣ገንዘብ፣ዘር አይመለከትም ማለት አይደለም ሁሉንም ብታሟላ ሰጦታ ይሆና በተረፈ ዲን ይበልጣልመ ለማለት ነዉ።

አንድን ሴት ለማግባት ማጣራት ያለብህ
ከራሷ መጀመሪያ ዋናዉ ይኸ ነዉ።
ከቤተሰቧ፣ከአብሮ አደጓ፣አብረዉ ከሚኖሯት ሰዎች።
ከዚያ የሰበሰብከዉን መረጀያ ፣ከነገረችህ ተቃራኒ ከሆነብህ፣እቡር ብለህ አትተዉ ወዳጀ ታማኝ አይደለምና፣ምቀኝነት አለና
የነገረችህን፣የተነገረህን ፣ያልተሰማማልህን፣ዋሺተሻል ብለህ ሳይሆን እንደዚህ ያለ ነገር ቢኖር እንዴት ይሆናል??? ምን እናድረገዉ??? በምን ይሰተካከላል???? ትታረሚያለሺ??, ታሰተካክሊያለሺ ብለህ፣በተስፋ ማማከርና ሁኔታዉን ከነገሯ መረዳት፣ምንልባት ያልነገረችህ ለጌታዋ ዱኣ እያደረገችበት ከሆነ አይ አይሰተካከልም ይኸ ይከብዳል ካለችህ እዚሁ ላይ ዱብ አድርጋት ወዳጄ።

አንች ደሞ እህቴ ሰለምታገቢዉ አካል ሰትጠይቂ፣እራሱን መጀመሪያ እሰከጥቅ አናዘሺ የፈለግሺዉን ጠይቂ!ከዚያ ቤተሰቦቹን፣አብሮ አደጎቹን፣በጣም የቅርብ ጓደኞቹን፣ጠይቂ ከዚያ የተነገረሺንና እሱ የነገረሺን የገጠመዉ ገጠመ ፣ያልገጠመዉን አሁንም ከምቀኝነትወይምከጥላቻ ወይም እሱ እራሱ ፈልጎ ለምን ቀደመኝ የሚል እሳቤ አሰቦ ሰለሚሆን ወንድሜ እኔ ፣የተነገረሺን ደካማ ጎን ይኸ ቢሆን እንዴት ትወጠዋለህ? ይኸ ቢሆን ምንታደርጋለህ??? ይኸ ቢሆን በምን ተፈተዋለህ??? በዚህ ነገር ላይ ምን አመለካከት አለህ???? ብለሺ አዉጣጥተሺ፣??? የተነገረሺ እዉነት ከሆነ ገሸሺ ብየ ኡሙየየየ አትገደጅም፣አለበለዚያ እንደጂን እከሌ ነገረኝ ብለሺ አትዉጭ።
አቃለሁ የአላህ መልክተኛ ለፋጡማ ቢንቲ ቀይስ እዉነቱን ተናግረዉ ሌላ ድረዋታል
ሰለዚህ አንድ ሸይኸ፣ኡሰታዝ የሚባል ይችን መረጃ አድርጎ እሱ አይሆንም ሰላለ ብቻ የሚተዉ ብዙ ናቸዉ ይኸ ሰህተትነዉ።
መጀመሪያ ሸይኸ የተባለዉ???? ኡሰታዝ የተባለዉ እንደ መልክተኛዉ ታማኝ ነወይ??? አብዛሃኛዉ ምቀኛአልሆነም ወይ??, በመነሃጅ ሲጣላ አልተበቀለዉም ወይ??? ሃድሱን ለስሜቱ አልተጠቀመዉም ወይ???, ወላሂ አትሸወዱ በአሁኑ ጊዜ ትንሺ ሲቀሩ ቂመኛ፣ተንኮለኛ ነዉ።
ደሞሰ አንድ ሰዉ ሙሉ ነዉ ብለሺ፣ብለህ አትሰብ ልታሟላህ፣ልትሞላት ነዉ የተፈጠርከዉ።
የተነገረህ ነገር 100%አቂዳዉ፣መነሃጁ የተሰተካከለ ከሆነና በሌሎች ነገሮች25% የጎደለ ከሆነ ወይም ከሆነች ከዚህ በላይ ምን ፈለክ፣ምን ፈለግሺ ።
እንዲሁም ከመጥፎዉ ኸይሩ ካመዘነ ምን ፈለክ አግባ፣አግቢ አታጥብቁ።
ለዚህ ያነሳሳኝ ከ4በፊት ከአድስ አበባ ተደወለልኝ ከዚያ እያወራሁ እያለ
እከሌ ጠንቋይ ሁኗል አለኝ ??እንዴት አንተ አበዲክ እንዴ እንዴት አልኩት?? ወላሂ በኔላይ ሲኸር ሰርቶብኛል አለኝ?? አላምንህም አልኩት?? መረጃ ሰለዉ ደዉለህ ጠይቅ አለኝ????
ቀጠለና እሱ ኒካ ሊያስር ሂዶ አፋርሶ እራሱ አገባት ለዚህም ሶስት ምስክር አለኝ አቁሜበታለሁ??? በዚህ ከሰለፍያ ለመውጣት ይበቀዋል አለኝ????? ጉድ እኮ ነዉ አሉ ሸይኹ????
ከዚያም እኔ እና ምን አገባኝ ቢያገባት እሱን ማን አማክር፣አሳይ አለህ?? ለምን ከሚስቱ ጋር አሳየሃት??? አልኩት???
እነዚህ ናቸዉ ኡስታዝ?? በሰለፊይሰም፣መሪ የሚባሉት የሚጨዋቱት በትዳር??? ያሳለፍነዉን ሃድስ??? የሚቀሩብን፣እሱ ሰለማይሆንሺ እኔ ላግባሺ አላሉም እኮ ታዳ እረተዉ በአላህ አትበሸቁ።
ይኸ የቀርብ ትርክትነዉ ።
በየሰፈሩ ቢወራ አያልቅም
ላለማርዘም እዚህ አበቃለሁ።
አላህ ያስተካክለን
ያላገቡትን ይረዝቅልን
ያገባነዉን ይባርክልን
ይጨምርልን ።
ተፃፈ በአቡ ሙንዚር አሰለፊይ

https://t.me/mumeyiea


ተጀምሯል ግቡና ተከታተሉ




የብዙሃኑ ትዳር ምች የተመታዉ
ሸሪኣ እናቃለን፣እንተገብራለን፣ኡስታዝነን፣ሸይኸ ነዉ፣አሊምነዉ! የሰለፍይ ምንቴ ምናምን እየተባለ ከሚሰትህ ጋር ልቅ የሆነ ግንኙነት ነዉ።
ወዳጅ ነቃ በል ፣አታንቀላፋ፣በነዚህ መካከል የሚኖረዉ ግንኙነት፣ሸሪኣዊይ ሊሆን ይገባዋል።
ያላንተ ፍቃድ ማንም ከሚስትህ ጋር ልቅ የሆነ ምንም ግንኙነት መኖር የለበትም።
ሸይኼ ነዉ፣ኡስታዜ ነዉ ቅብጥርሴ እያለች፣እየተደዋወለች፣ከሚስቱ ጋር መዶለት ከጀመረች የሚሆነዉ ነገር ከባድነዉ።

በተለይ ከሱ ሚስት የበለጠ ቆንጆ ከሆነች አለቀልህ፣ትልቁ ሸይጧን ሁኖብህ ቁጭ ነዉ የሚለዉ።
ከዚያ የቤትህን ሚስጥር ፣ትዘከዝካለች እየሄደች፣ልቧን ዝቅ እያደረገ አፋቶህ ያርፋል።
እንዲሁም ጓደኛህን ከሚስትህ ጋር ልቅ ማድረግ
ይኸም ሞት ነዉ ፣መጨረሻ አንተን አፋቶ፣እሱ ዘወር ብሎ ያገባልሃል።
በዚህ ሰንቱን አይቻለሁ።
እነሸይኸ ደሞ ሁለተኛ ማግባት ሰለሚፈልጉ እንደምንም ያፋቱህና
አይ እኔ ቤት ኢዳዋን ትቁጠር ይልሃል?,???,

አጂብ ያላቸዉ ሸይሆች በል??!!!
ለካ ሸይኸነት ሌብነት ሆነ ማለት ነዉ???!
ሸይኹ ምን አሉ መሰላችሁ???
እንደምንም አፋቱትና???
ኢዳዋን እኔ ቤት ትቁጠር??
ባል ሆይ አጂነብይ ሁናብሃለች?? አብረህ መሆን አትችልም?,,,???? ወላሂ በአይኔ ያየሁት፣በጆሮየ ሰማሁት ነዉ??,
ጉድ እኮ ነዉ??? ለካ ሸኸነት እንዲህ ነዉ በሉ?????
እንዲህ መቀለጃ ጉድ እኮ ነዉ???

https://t.me/AbumunzirAbduselam


📔 ለኸድር ኬሚሴ የተሰጠ ምላሽ

ተጀምሮ በነበረው ውይይት ላይ

በአረበኛ ቋንቋ የተፃፈውን በደርስ መልኩ

አረበኛ ማንበብ ለማይችሉ ሁሉ

▶️ሙሉ ደርስ (1 እስከ 60) በሊንክ ለማግኘት

በአረብኛ የተፃፈውን ለማግኘት
➷➴➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5521

🎙በድምፅ የተደረገውን ማብራሪያ ለማግኘት
➷➴➘
ክፍል አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5568

ክፍል ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5577

ክፍል ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5585

ክፍል አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5593

ክፍል አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5602

ክፍል ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5610

ክፍል ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5612

ክፍል ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5620

ክፍል ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5628

ክፍል አስር
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5630

ክፍል አስራ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5646

ክፍል አስራ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5654

ክፍል አስራ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5656

ክፍል አስራ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5664

ክፍል አስራ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5666

ክፍል አስራ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5675

ክፍል አስራ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5704

ክፍል አስራ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5712

ክፍል አስራ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5720

ክፍል ሀያ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5728

ክፍል ሀያ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5750

ክፍል ሀያ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5758

ክፍል ሀያ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5767

ክፍል ሀያ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5781


ክፍል ሀያ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5795

ክፍል ሀያ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5797

ክፍል ሀያ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5805

ክፍል ሀያ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5827

ክፍል ሀያ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5829

ክፍል ሰላሳ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5837

ክፍል ሰላሳ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5839

ክፍል ሰላሳ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5867

ክፍል ሰላሳ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5876

ክፍል ሰላሳ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5884

ክፍል ሰላሳ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5886

ክፍል ሰላሳ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5888

ክፍል ሰላሳ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5896

ክፍል ሰላሳ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5898

ክፍል ሰላሳ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5900

ክፍል አርባ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5920

ክፍል አርባ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5960

ክፍል አርባ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5962

ክፍል አርባ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5964

ክፍል አርባ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5966

ክፍል አርባ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5968

ክፍል አርባ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5968

ክፍል አርባ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5998

ክፍል አርባ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6000

ክፍል አርባ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6002

ክፍል አምሳ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6016

ክፍል አምሳ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6018

ክፍል አምሳ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6020

ክፍል አምሳ ሶስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6022

ክፍል አምሳ አራት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6042

ክፍል አምሳ አምስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6044

ክፍል አምሳ ስድስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6046

ክፍል አምሳ ሰባት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6054

ክፍል አምሳ ስምንት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6056

ክፍል አምሳ ዘጠኝ
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6058

የመጨረሻው ክፍል ስልሳ (6⃣0⃣ )
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6060




Репост из: "" المميعة أخس من الإخوان المسلمين""
አሰላሙዕለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ!
ዉድ ሰለፍዮች ሆይ የሰዉልጆች ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸዉ እንደፈለገ ይከረባብታቸዋልና አላህ እንዳፅናችሁ ለምኑት ያሉን ታላቁ ነብይ ናቸዉ።
ሰለሆነም ሁላችንም አላህ በሃቅ ያፅናን
እያልኩኝ!!አሁን አንድ ተራ ግለሰብ ወደፈለገበት ሄደ ብለን እኛም ማናፈሳችን ለሱና ጥላቶች ደስታ ይመሰላቸዋል በቃ የፈለገ ይሂድ።
ሰለ ትንሹ አቡፉረይሃን የተባለዉ ልጅ ሰለሱ ብዙም አትሰቡ አትጨነቁ፣መጀመሪያ አላህ አቅሉን ያስተካክልለት።
ሲቀጥል ከሱ በፊት ኸድር(አቡጀዕፈር)የሚባለዉ የሃርቡ ልጅ ሲከረበት ከጦሳ ማዶ የተሰጠዉ ሰም ግርም ብሎኝ ነበር ነገር ግን እኛ ነገሩን ንቀን በመተዋችን ፣ብዙም የተገረመ አልነበረም፣ከተለያዪ ሰዎች የተለያየ ትችቶች አሰተናግደናል ።
ሰለ አቡ ፉረይሃን ይኸ አቋሙ ከለተሞ ፕሮግራምም በፊት የተለያዪ ነገሮችን ሰንለዋወጥ እንደሚሆን ጠብቄ ነበር።
አጠቃላይ መግለፅ የማልፈልጋቸዉ መደባበሮች መካከላችን ከተፈጠር የቆየ ነበር አሁን ግልፅ መሆኑ አሪፍነዉ።
ከደሴ
https://t.me/mumeyiea






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሀለቢ ጉድ በሸይኽ ረስላን አንደበት

https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYA/1112


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
        የብሥራት ዜና ለሙስሊም ወንድምና እህቶች በሙሉ

🕌 መድረሰቱ አልኢርሻድ የቂርአትና የዳዕዋ ማዕከል

☞በ ዐቂዳህ
☞በአንገብጋቢ ፊቅህ
☞በመሰረታዊ የዓረብኛ ቋንቋ
☞በአጫጭር ሐዲሦች
☞ በሙቃረና (ንፅፅር)
☞ እንዲሁም የተለያዩ ኮርሶች

ለእህትና ወንድሞቻችን በአጭር ጊዜ አስተምሮ ብቁ ለማድረግ የተቋቋመ ማዕከል ነው።

☞ቂርአቱ የሚሰጠው ለተማሪዎች በሚመች መልኩ ነው።

    👉👉👉👉ማሳሰቢያ ደርሱ የሚሰጠው   ( በወንድ ኡስታዝ ነው)

ብዛት;                 ለ 1ኛ ዙር 30 ተማሪዎች
ክፍያ;                  ወርሃዊ 500(የኢትዮ) ብር

ያለን ጊዜ ውስን በመሆኑ ቀድመው ለሚመዘገቡ ቅድሚያ እንሰጣለን። ስለዚህ ቦታ ሳይሞላ ይፍጠኑ። በዚህ ቴሌግራም ገብተው ተመዝግበው ቂርአትዎን በቀጥታ መጀመር ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Rimbinisilam እህት ሪሀና/ እሙ ፋሩቅ
@newgen12 ወንድም አቡ የሕያ
@selmancomparative ወንድም ሰልማን

https://t.me/+mbPkMZqPCDoxODhk

መልካም የመማርና የማስተማር ጊዜ ይሆንልን ዘንድ አላህን ተፈውፊቁን እንዲገጥመን እማፀናለሁ።


أذكار اليوم و الليلة
-----------------
اللَّهمَّ عافِني من شرِّ سمعي وبصري ، ولسانِي وقلبي ، ومن شرِّ منِيِّي
-----------------
قلتُ يا رسولَ اللهِ علِّمني دعاءً أنتفعُ به قال قل... .

ومن شر منيي يقصد به الفرج و هذا الدعاء للمرأة و الرجل سواء

صحيح النسائي 5471 الألباني
-----------------
برنامج صحيح الأذكار -

https://t.me/AbumunzirAbduselam


قال تعالى: "وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ" [ق : 16]

ونعلم ما توسوس به نفسه ) يحدث به قلبه ولا يخفى علينا سرائره وضمائره ( ونحن أقرب إليه ) أعلم به ( من حبل الوريد ) لأن
تفسير البغوي الآية 16 من سورة ق:

"( ولقد خلقنا الإنسان ونعلم ما توسوس به نفسه ) يحدث به قلبه ولا يخفى علينا سرائره وضمائره ( ونحن أقرب إليه ) أعلم به ( من حبل الوريد ) لأن أبعاضه وأجزاءه يحجب بعضها بعضا ، ولا يحجب علم الله شيء ، و " حبل الوريد " : عرق العنق ، وهو عرق بين الحلقوم والعلباوين ، يتفرق في البدن ، والحبل هو الوريد ، فأضيف إلى نفسه لاختلاف اللفظين ."
https://t.me/AbumunzirAbduselam




ثمرات الكرم

الكرم يقرب من الجنة ويبعد عن النار، قال النبي صلى الله عليه وسلم : ))السخي قريب من الله، قريب من الجنة، قريب من الناس، بعيد من النار. والبخيل بعيد من الله، بعيد من الجنة، بعيد من الناس، قريب من النار (( الترمذي
2- الكرم بركة للمال، قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ))ما من يوم يصبح العباد فيه إلا ملكان ينزلان، فيقول أحدهما: اللهم أعطِ منفقًا خلفاً، ويقول الآخر: اللهم أعطِ ممسكًا تلفاً ((البخاري
3- الكرم عِزُّ الدنيا، وشرف الآخرة، وحسن الصيت، وخلودُ جميل الذكر.
4- الكرم يجعل الإنسان محبوبًا من أهله وجيرانه وأقاربه والناس أجمعين.





Показано 20 последних публикаций.

495

подписчиков
Статистика канала