Репост из: Habesha crypto 💰
ይህ የምተመለከቱት ግለሰብ lasazio hanycez ይባላል
በ usa florida የሚኖር ወጣት programer ነው ታዲያ ይህ ግለሰብ በ ኤሮፒያን አቆጣጠር may 22 , 2010 ቢትኮይንን በመጠቀም ለመጀመሪያ ጊዜ ግብይት ያደርጋል
እንዲህም ሲል crypto talk በተባለ ድረገፅ ላይ ይጽፍል 2 ተለቅ ያለ pizza ላመጣልኝ ሰው በ 10k bitcoin exchange አረገዋለው ሲል post ያደርጋል
ይህንን የተመለከተ አንድ ወጣት ይሁና ይልና 2 ተለቅ ያለ pizza ይዞ ወደ መኖሪያ ቤቱ ያመራል በዚህም ለመጀመሪያ ጊዜ digital በሆነ currency ግብይት ይፍፀማለ በጊዜው 10k ቢትኮይን ወደ 41 $ አካባቢ worth ያረግ ነበር
ዛሬ bitcoin በ alt 103,000 ዶላር ደርሷል
103,000 ×10,000= 1,030,000,000$ ይሆን ነበር በ ኢትዮጵያ ብር እናንተ ምቱት😭
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ (may 22)በ crypto ታሪክ ውስጥ ይህ ቀን የBitcoin ፒዛ ቀን ተብሎ ይከበራል፣ ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በBitcoin ላይ የተመሰረተ ግዢ ምልክት ተደርጎበታል
lazio hanyecz ሲጠየቅ እንደዚህ ሲል ተናግራል ያኔ በቢት ኮይን ስዋክር ነበረ በreal world (በገሀዱ አለም) ግብይት ለማረግ ዋክሪያለው ይህም ተሳክቷል በዚህም ምንም አልፀፀትም ሲል ተናግራል
⚡️ Habesha Crypto | ✈️Chat Group |
🕯Habesha Trade | ✈️Chat Group |