አስደሳች ዜና 📣 ለዲናዊ ዕውቀት ፈላጊዎች
የአላህ መልዕክተኛ ዐለይሂ አስ'ሰላቱ ወስ'ሰላም እንዳሉት
አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋልና
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በአዲስ አበባ 18 ማዞርያ አካባቢ በሚገኘው መርከዙና በቤተል ቅርንጫፉ ለ2017 አመተ ልደት የትምህርት ዘመን ያሰናዳውን የዲን ትምህርቶች ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል።
በመርሃ ግብሩ የሚሰጡ የትምህርት ዐይነቶች
1⃣
📖 የቁርአን ንባብን ለወጣቶችና እናቶች ከመሰረታዊ የዲን ትምህርቶች ጋር በማጣመር
🔅 በነዘር (የእይታ ንባብ ለጀማሪዎች)
🔅 በነዘር ተጅዊድ (በእይታ ህጉንና ውበቱን ጠብቆ የማንበብ ክህሎት)
🕥ትምህርቱ የሚሰጥባቸው የሰአት አማራጮች
ጠዋት☞ ከ1:00 - 2:30 ና ከ3:00 - 6:30
ከዙሕር ሰላት በኋላ☞ ከ8:00 - 9:30
ከዐስር ሰላት በኋላ☞ ከ10:30 - 12:00
🔅 የቁርኣን ሂፍዝ ☞ ሙሉ ቀን
ከጠዋቱ 2:30 - 10:00
2⃣ ከ 15 -18 አመት ዕድሜ ላሉ ታዳጊዎች የሚሰጥ የሙሉ ቀን የቁርኣንና የተርቢያ ትምህርቶች
3⃣ ሰርተፊኬት የሚሰጥበት የሁለት አመታት ኮርስ
ጠዋት☞ ከ3:00 - 6:30
4⃣ በዲፕሎማ ደረጃ የሚሰጥ የ2 አመታት ኮርስ
5⃣ ለአካዳሚክ ተማሪዎችና ለሰራተኞች የተመቻቸ በሳምንት ለ1 ቀን የሚሰጥ ሁለገብ ትምህርት (የኪታብ ቂራኣ)
ቅዳሜ ጠዋት☞ ከ3:00 - 6:30)
🗓የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 1-20/2016
ከሰኞ እስከ ጁምዓ ከጠዋቱ 3:00 - 9:30
ለበለጠ መረጃ፦
ለ18 ማዕከል 📲 በ 0904 36 66 66
ለቤተል ቅርንጫፍ 📲 በ 0911 06 24 99/
0913 84 03 23 ላይ ይደውሉ።
⚠️ይህን መልእክት ሼር በማድረግ የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያድርጉ።
https://t.me/darulhadis18