ይህ የ40/60 ህንፃ ቦሌ አያት 2 ብሎክ 38 ይባላል
ዕጣ ከወጣበት ሁለት አመት ሊሞላው ሲሆን ባለ 13 ፎቁ "ህንፃ" በሚያሳፍር እና አደገኛ በሆነ ሁኔታ ተሰርቶ ቆሟል። እስካሁን ከ8ኛ በላይ ያለው የውስጥ ለውስጥ partition የሌለው፣ መወጣጫ ደረጃው ያላለቀ፣ የውስጥ ልስን የሌለው እና ጣራው ያልተመታ ነው። ህዝብ ግን የንግድ ባንክ ክፍያውን ቤት አገኝ ብሎ እየከፈለ ነው።
እርግጥ ነው ኮንትራክተሩ ከመንግስት ጋር ያላቸው ትስስር ይታወቃል፣ ግን ህንፃው ውስጥ ሰው ገብቶ አስከፊ አደጋ ሳያደርስ በፍጥነት መፍትሄ ያስፈልገዋል።
@EliasMeseret