Репост из: ABX
ሁሌም ቢሆን ለራሣችሁ ሥምና ክብር ቅድሚያ ስጡ፡፡
ከማይመጥናችሁ ቦታ በክብር የመልቀቅ ልምድ ይኑራችሁ።
ዉስጣችሁን በልቶ በሚጨርስ ግንኙነት ላይ ሙጭጭ አትበሉ።
ለማይሻሻልና ለማይግገባው ሰው ተደጋጋሚ ዕድል አትስጡ፡፡
ወዳጄ!
ነፍስህን ታከብራት ዘንድ ባንተ ላይ ሐቅ አላት።
ልትንከባከባት፣ ዕረፍት ልትሠጣት፣ ከክፉ ሰው ልታርቃት፣ ከሚያዋርዳት ሰው እና ቦታ ሁሉ ልታገልላት ግድ ይላል፡፡
https://t.me/MuhammedSeidAbx
ከማይመጥናችሁ ቦታ በክብር የመልቀቅ ልምድ ይኑራችሁ።
ዉስጣችሁን በልቶ በሚጨርስ ግንኙነት ላይ ሙጭጭ አትበሉ።
ለማይሻሻልና ለማይግገባው ሰው ተደጋጋሚ ዕድል አትስጡ፡፡
ወዳጄ!
ነፍስህን ታከብራት ዘንድ ባንተ ላይ ሐቅ አላት።
ልትንከባከባት፣ ዕረፍት ልትሠጣት፣ ከክፉ ሰው ልታርቃት፣ ከሚያዋርዳት ሰው እና ቦታ ሁሉ ልታገልላት ግድ ይላል፡፡
https://t.me/MuhammedSeidAbx