አደገኛ መተግበያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም እየተዘዋወረው ነው ተባለ ...
🏦💵ፋርማ ፕላስ (Pharma +/ CBE Vacancy ) የተባለውና ስልካችን ላይ ከማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች በምንጭናቸው መተግበሪያዎች አማካኝነት ወደ ስልካችን ሰርጎ በመግባት ከባንክ ሂሳብ ላይ ገንዘብ እንደሚወስድና በዚህ ረገድ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ነው ባንኩ የሚናገረው።
🏦💵ይህ አደገኛ መተግበሪያ እንደ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ የመሳሰሉ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ጥቃትን የሚሰነዝር መተግበሪያ መሆኑ ተመልክቷል፡፡
🏦💵መተግበሪያው የፋይናንሻል ግብይቶችን ከተጠቂው ግለሰብ እውቅና ውጪ በመፈጸም እና ስልካችን ላይ ተጭነው ካሉት መተግበሪያዎች ውስጥ በመደበቅ ማየት ስለማንችል ለመከላከል በጣም አዳጋች መሆኑ ተጠቅሷል።
🏦💵በዚሀም ካልታመኑ ምጮቾች ማንኛውንም መተግበሪያ ስልኮች ላይ ባለመጫንና በማህበራዊ ገጽ አማካኝነት የሚላክልዎትን ማንኛውንም መተግበሪያ ምንነቱን ሳያረጋግጡ ባለመክፈት ጥንቃቄ ያድርጉ ተብሏል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews