Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
መልካም…
"…እንደ ደንባችን ዛሬ ተናፋቂው፣ ተወዳጁና ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን የሚቀርብበት ዕለት ነበር። ርእሰ አንቀጹን ካለፈው ወር ጀምሬ ሳዘጋጀው፣ በተለይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ደግሞ ሌት ተቀን 24/7 ስደክምበትና ስቃትትበት፣ ቅዳሜና እሁድ ስጽፈው፣ ትናንት ሰኞ አዘጋጅቼው ለዛሬ ለማስነበብ ሳምጥ ነበር የከረምኩት።
"…ርእሰ አንቀጹ እንደ ማጣሪያ ሽያጭ ዓይነት ያለ ነበር። ረግጦ የመግዛት፣ ጠቅልሎ የመዋጥ ህልማችንን ለቀጨው ዐማራ እኛም ይሄን አዘጋጅተንለታል ብለው ኦሮሙማዎቹ ለጎንደር፣ ለጎጃም፣ ለወሎና ለሸዋ ዐማራ ስለደገሱት የሞት ድግስም የሚያወሳ ነበር።
"…ወለጋ ተቋቋመ ስለተባለው ፋኖና ፋኖዎቹን ማን መልምሎ እንዳዘጋጃቸውም ጭምር ብትሰሙ በሳቅ ነበር የምትፈነዱት። ስለሱም ነበር ጽፌ የተዘጋጀሁላችሁ።
"…ጎጃም በቶሎ ነገሮች ካልጠሩና ካልተስተካከሉ በጣም የሚደብር ነገር እየተፈጠረ መሆኑን፣ የጎጃሙን ጠንካራ አደረጃጀት በመጥለፍ ትግሉን ወደመናድ የሚያመራ አካሄድ መኖሩን፣ ዛሬም ዘመነ ካሤ ለ5ተኛ ጊዜ ከድሮን ጥቃት ለጥቂት ማምለጡን፣ በጎጃም ሠራዊቱና አመራሮቹ፣ የሰማይና የምድር ያህል እየተራራቁ መምጣታቸውን፣ በደብዳቤ ያባረሩትን አመራር እስከአሁን ለሕዝቡ ይፋ አለማድረጋቸውን፣ በአጠቃላይ የጎጃም ፋኖ ጥቂት አመራሮች ትግሉን ለአገው ሸንጎ፣ ለብአዴንና፣ ለትግሬ ሳይሸጡት እንዳልቀረ ታነቡ ዘንድ ነበር በድፍረት ጽፌ አዘጋጅቼላችሁ የነበረው።
• ምርኮኛው ኮ/ል ያሬድ ኪሮስን በሚልዮኖች ተደራድረው እንደሸጡትና አመለጠን እንዳሉ ስነግራችሁም እያዘንኩ ነው።
"…የ4ቱ ግዛት የዐማራ ፋኖ አንድነት አለቆ ፍጻሜ ካገኘ በኋላ ማን አዘገየው? ማንስ ጎተተው? በጽሑፍ ለመግለጥ ጣቴ አልታዘዝ ስላለኝ በኋላ አቅም ካገኘሁ በቲክቶክ ለመከሰት እሞክራለሁ።
• መሸነፍ ብሎ ነገርግን የለም ✊