Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
ስኳድና ሸንጎ…😂
"…ለነገሩ እኔ የቲክታክ ተጠቃሚ አይደለሁም። የእኔ ዋነኛ ቤዜ ቴሌግራም ነው። ቲክታክን በወር አንዴ ወይ ሁለቴ ረባሾችን ሥነ ሥርዓት ለማስያዝ ብመጣበት ነው። በቃል ያለ ይረሳል፣ በወረቀት ያለ ይወረሳል እንዲሉ አበው እኔም የማተኩረው ጽሑፍ ላይ ነው።
"…ያለ ዩቱዩብ፣ ያለ ፌስቡክ ቪድዮ፣ ያለ ቴሌቭዥን ነው ያን ሁሉ ዓለም አቀፍ የተሃድሶ መንጋ በፌስቡክ ጦማር ብቻ ድራሽ አባቱን እንኩትኩትኩቱን ያወጣሁት። እኔ በጦማር ጦር ነው የምዋጋው እንጂ በቲክታክ እንደ ሽሮ ትክትክ የምል አይደለሁም።
"…ቲክታክ በአማሪካ ተዘጋ ሲባል የእስክንድር ሚስት እህት ባል የጣናና የሚኒሊክ ቲቪ በጀት ቤት፣ የግንባሩ ገንዘብ አዛዥ ዶፍተር ፋርማሲስት አምሳሉ እሰይ አረፍን ብሎ ጮቤ ረግጦ፣ የጎጃሙ ሸንጎ ጋሽ ዲማማ ዲክላሬሽን ደግሞ በአማሪካ የተዘጋው ቲክታክ በጀርመንም ቢዘጋ ጥሩ ነው ብሎ ለዋቃ ጉራቻ ስእለትን ተስሎ፣ አብዝቶም ጸለዮ ሳይጨርስ ቲክታክ ትናንት ተቋርጦ ዛሬ በአሜሪካ ሥራ ጀመረ።
"…ፌስቡክም ሳንሱር ሊያነሣ ነው ተብያለሁ። 600 ሺ ተከታታዮች ያሉኝን ገጼን ከተቻለ አስመልሳለሁ። ዩቲዩብም የሆነ የአሠራር ላውጥ ሊያመጣ ነው ተብያለሁ። ቴሌግራምን ሳልለቅ በሁሉም ሚድያ ከች እያልኩ ከግራ ከቀኝ፣ ከፊት ከኋላ ከከበበኝ ጠላት ጋር ሁላ አምላኬን ይዤ፣ ድንግል ማርያምን ከፊት ከኋላ አስቀድሜ፣ በቅዱሳን መላእክት ጥበቃ በጻድቃን፣ በሰማእታት በቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት እየታገዝኩ፣ እየተረዳሁ የሀገሬንም፣ የሃይማኖቴን ጠላቶች እፋለማቸዋለሁ። ራምቦ፣ ሸዋዚንገር፣ ቻክኖሪስ፣ ቡሩስሊ፣ አሚታባ፣ ሚቱ ነው የምሆንባቸው።
"…እኔ አክሊለ ገብርኤል የያዝኩትን ስለያዝኩ፣ ዙሪያዬን በእሳት አጥር ስላሳጠርኩ የሰው እርዳታ አያስፈልገኝም። አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ። እንደዚያ ነው።
"…አይዞኝ ስኳድ ሸንጎዬ…😂