Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
የመርሀ ግብር ማስታወቂያ፦
"…አስገዳጅና ለጥቂት ሳምንታት 24/7 ዋይዋይ የምልበት የተለያዩ አጀንዳዎች ስለገጠሙኝ የእረፍት ቀኔ የነበረውን ዕለተ ሰኞን ለጊዜው ለጥቂት ቀናት ልከነስለው ነኝ። ለጊዜው በጊዜ የምጮኸውን ጩኸት የሚሰማኝም፣ ሚረዳኝም፣ የሚያደምጠኝም ባይኖር ዘግይተውም ቢሆን ጩኸቴን ሰምተው ለመፍትሄ የሚንቀሳቀሱ ስለማይጠፉ እንደፈረደብኝ ደግሞ ያው እንደ ታማኝ የቤት ውሻ እንደ ልማዴ መጮሄን ልጀምር ነኝ።
"…የትኛውንም የማንቃት ሥራ ስጀምር መጀመሪያ ላይ በሁሉም ሰው መሰደቤ፣ መዋረዴ፣ በእኔ ላይ ስፔሻል በልዩ ሆናቴ የሰለጠነ የስድብ ሠራዊት መዝመቱም አይቀሬ ነው። ይሄ ደግሞ ፀጋዬ ነው። እተነኩስሃለሁ ትንጫጫለህ፣ ዋይዋይ ትላለህ። በዳያስጶራም ሆነ በኢትዮጵያ ያሉ ጊሪሳ ሴቶችንና ጺም ያላቸው ወሴዎችንም ታሰማራብኛለህ። ታዲያ እኔ ዘመዴ መሰደብ፣ መዋረድም እንደሁ ፀጋዬ ነውና አይሞቀኝ፣ አይበርደኝ።
•፪ ነገር…①የጎጃም ፋኖ ጉዳይና ② የመስቀሉ ጉዳይ።
①የጎጃም ፋኖ ጉዳይ ስጀምረው መዓት ወረደበኝ እንጂ ሳላቋርጥ ስለገፋሁበት አሁን ላይ ራሳቸው የጎጃም ልጆች አጀንዳውን ተረክበውኝ በሚገባ እያስኬዱት ነው። በጋራም እናሸንፋለን።
②የመስቀሉ ጉዳይ፦ሌላ ጦስ አምጥቶ ሳልፈልግ ከቀሲስ ዘበነ ለማ፣ ከቲክቶኩ ሴሌብሪቲና ከጃንደረባው ፍሬንድ ከግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቅጥረኛው ከአቅሙን አያውቄው አኬ አክሊለ ጋር አላትሞኛል። አስተነፍሳቸዋለሁም።
"…ከኦሮሙማው የብልፅግና ሠራዊት፣ ከወያኔ፣ ከኦነግ፣ ከእነGG፣ ከስኳድ፣ ከመኔ፣ ከወሃቢና አሁን ደግሞ በሸንጎ ላይ ይሄ የእነ አክሊለ ሲጨመር የምፋለመውን የግሪሳ መንጋ አስቡት። ጴንጤውና የካምቦሎጆ ውሪ ሁላ ይሰድበኝ ጀመር እኮ። አምላኬን ይዤ ሁልሽንም እገጥምሻለሁ፣ ሁልሽንም አደበይሻለሁ። በዝረራም አሸንፍሻለሁ።
• ሰምታችኋል ኣ…?