Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
ምን ተፈጥሮ ነው…?
"…የአስረስ ማረ የምሥራቅ ጎጃም የቅባቴ የሳይበር ሠራዊት ዝም ጭጭ ብሏል። ባለፈው ጊዜ የግንቦት ሰባቱ ካዳሚና አሁን በጴንጤነቱ ለብልጽግና የፈረመው ናትናኤል መኮንን ወይም ናቲ አንደግምም ወይ "ተስፋዬን ለአበጀ በለው ደውሉለት በሉት እስኪ" ብሎ በፌስቡክ ጠይቆት። ተስፋዬ ወልደ ሥላሴም ለአበጀ በለው ደውዬለታለሁ ናቲሻ በመላት በሆነ የወፍ ቋንቋ አውርተው ለአበጀ በለው ከአስረስ መዓረይ ጀምሮ የሆነ የማጯጯህ ሥራ ሠርተውለት እንደነበረ ይታወሳል።
"…ይኸው ትናንትና እና ዛሬ ከጎጃም ምድር አበጀ በለው አስፈጀን፣ አስበላን፣ ጀግኖቻችንን በሴራ አስቀረጠፈብን፣ ከተስፋዬ ወልደ ሥላሴ (ትውልድ ትግሬና አገው) ከናትናኤል መኮንን (ትውልድ ጎንደርና ጉራጌ) ተጠቃቅሰው አስፈጁን እያሉ ነው። ከምድር ላይ የሚመጣው ሰቆቃ ከባድ ነው።
"…አበጀ በለው ዘመነ ካሤን ሲሳደብ የኖረ ብአዴን ነው። ቡሬ ወለጋ መስመር ነው። አስረስ መዓረይ አበጀ በለውን ከምስራቅ ጎጃም የትኖራ ወስዶ ቡሬ ዳሞት እንዳስቀመጠው ግልጽ እየቆየ ጆሮው ከመስማት ለደነቆረው፣ ዓይኑም ከማየት የታወረው፣ በፌክ ሰበር ዜናዎች የደነዘዘው የጎጃም ዐማራ ይገባዋል። አሁን ላይ ከእኔ የሚጠበቀው ፍንጭ መስጠት ብቻ ነው።
"…ምንድነው የተፈጠረው…? ሰበር በሰበር ዜና የሚያጦዙን የኡጋንዳና የአማሪካ የካናዳዎቹም ቢራቢሮዎች ጭጭ ምጭጭ አሉሳ…? እየሰደባችሁኝም ቢሆን ተንፒሱ እንጂ…?
"…እነ ተሰማ ካሳሁን፣ እነ ዘውዳለም፣ እነ አበጀ በለው ሸንዲ ላይ ምን ዓይነት ሸፍጥ ፈጽመው ነው ጎጃም ጨለማ የዋጣት?
• ወዲ ወልደ ሥላሴ ተስፍሽ እስቲ ደውለህ ንገረነ።