Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
መልካም…
"…ሁኔታዎች ከሸማኔ መወርወሪያ ይልቅ እየፈጠኑ ነው። እስስት እንኳ በዚህ መጠን በፍጥነት መልኳን አትቀያየርም። ጠንካራና በቀላሉ የማይቀደድ የአዞ ቆዳ የሌላቸው ሰዎች፣ አቻዮ ያልሆኑ፣ በእሳት ውስጥ ተፈትነው አልፈው ወርቅ መሆን የማይችሉ፣ በሰበር የፉገራ ዜና ሆዳቸው የተቀበተቱ ሰዎች መጪው ጊዜ ለእነሱ ከባድ ነው።
"…በአረም ለመመለስ አለባብሰው የሚያርሱ፣ በሽታቸውን ሳይናገሩ መድኃኒት የሚፈልጉ፣ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን አላዮችና ላም ባልዋለበት ኩበት የሚለቅሙ፣ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬዎች፣ ሜካፓም በአርቴ ደምቀው ሰው መስለው ለመሄድ የሚታትሩ ሁላ የውሸት ጀምበራቸው ትጠልቃለች። ተስፋቸውም ትጨልማለች።
"…እኔ ከጎጃም አልወጣም። ጎጃም የከተመውን የወያኔ፣ የሻአቢያ፣ የግንቦቴ፣ የኢድሃን፣ የብአዴን፣ የግምባሩ፣ የቅባትና የስኳድ የሸንጎና የኦሮሙማውን ኃይል መቋጫ እስካበጅለት ከጎጃም አልወጣም። ይሄ ማለት ጎንደር የተደገሰላትን፣ በወሎ ያሰፈሰፈውን ኃይል ዘንግቼ አይደለም። የዘንዶው ጭንቅላት ያለው ጎጃም ነው። እሱን ሳላሸንፍ ወይ ንቅንቅ።
"…የመስቀሉን መረገጥና የእነ አክሊለን ቡድን ጥጋብም አስተነፍሰዋለሁ። የዘበነ ለማንና የሌሎችንም ድፍረት ልክ አስገባዋለሁ። ወሎም ነገር አለ እዚያም እገባለሁ። የውጊያ ግንባሬ ይበዛል ማለት ነው። ስለዚህ የውጊያ መሳሪያዬንም አአበዛለሁ።
"…ሰዓት የሚፈጅብኝ ተወዳጁ ርእሰ አንቀጻችን ለተወሰኑ ቀናት ይቀራል። በእሱ ምትክ ቶሎ ቶሎ የሚለጠፉ ቃሪያ በሚጥሚጣ መተሬም ግራዋ የኮሶ ፍሬ የሆኑ ልጥፎች ይበዛሉ። ብዙ ሰው ወባ እንደያዘው የማንዘረዝርበትን የውጊያ ስልት እጠቀማለሁ።
"…በቴሌቭዥን እስክከሰት ድረስ ቲክቶክ ላይ እበዛለሁ ቶሎ ቶሎም እመጣለሁ። ዩቲዩብና ፌስቡክም ሊፈቱኝ ይመስላል በዚያም እከሰታለሁ።
•እህሳ ምን ትላላችሁ?