Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
✍
በጨፌው ባለፋችሁ ጊዜ እስክትረኩ ጠጡ!!
አዛኙ ነብይﷺ በታወቀው ሓዲሳቸው ይህንን አደራ ያስተላልፋሉ፦
«إذا مررتم برياض الجنة فارتعوا»
«በጀነት ጨፌ ባለፋችሁ ጊዜ ረክታችሁ ጠጡ።»
የአላህ መልእክተኛ ሆይ «የጀነት ጨፌ» ምንድን ነው? ሲባሉ
«የዕውቀት መማማሪያ መድረኮች» አሉ።
ባለንበት ዘመን አላህ ካገራቸው እና ካመቻቻቸው የዕውቀት መድረኮች ውስጥ የተለያዩ ኢንተርኔት ላይ ያሉ ግሩፕ እና ቻናሎች ተጠቃሾች ናቸው። ከእነዚህም ውስጥ፦
ከየትኛውም ዐይነት የቡድን አስተሳሰብ፣
ከየትኛውም ቢድዐ እና ኹራፋት፣
ከየትኛውም “አሉ ተባለ” ወይም “ ቂለ ወቃል”፣
ከየትኛውም ዐይነት የፊትና እና የጥላቻ አመለካከት
በጠራ መልኩ
ንፁህ የሆነ የቁርኣን እና የሓዲስ አስተምህሮት፣
ንፁህ የሆነው የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና፣
የሙስሊሞች አንድነት እና ሀይል ሊያጠነክሩ በሚችሉ ነገሮች ላይ ትኩረት በማድረግ:
ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ባሉ መሻኢኽ እና ዱዓቶች በተለያዩ ቋንቋዎች ዕለታዊ እና ሳምንታዊ የሆኑ ቋሚ ፕሮግራሞችን ጨምሮ የተለያዩ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚተላለፍበት የሆነው………
የ"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል እንድትቀላቀሉ ግብዣ እና ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ከእናንተ በተጨማሪ………
መልካሙን ለምትወዱለት ወዳጅ ዘመዳችሁ ሁሉ ሼር በማድረግ ለዱንያውም ከአኼራውም መስተካከል ሰበብ ትሆኑት ዘንድ እናስታውሳለን።
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio