የዳር አስ-ሱንና
የደርስ ፕሮግራሞች ማሻሻያና በተጠናቀቁ ኪታቦች ቦታ የተተኩ ኪታቦችን ለማወቅ ዝርዝሩን ይመልከቱ👉
ልብ ይበሉ! በተቋሙ ለእውቀት ፈላጊዎች እድሉ እጅግ በጣም ሰፊ ነው!
ቀናት:-1ኛ,
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ⏱
ሰኣት:- ከፈጅር (ሱብሂ) ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ቡሉግ አል-መራም ሚን አዲለቲ'ል አህካም
ለሴቶች⏱ ከ3:00 እስከ 5:45 ድረስ
በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም አር-ሩሀይሊ…፣ ነሲሀቲ ሊኒሳእ፣ ሸርህ አል-ቀዋዒዱ'ል ሙስላ (በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን)
ተጨማሪ:- ቁርኣን በነዞር ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ እራሱን የቻለ ሴቶች በሴቶች
ለወንዶችከዐሱር በኋላ ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን-ኑቡወህ (ሊሸይኽ ረስላን)
ተጨማሪ:- ሙሉ የልጆች ቂርኣት ሴቶች በሴቶች ወንዶች በወንዶች
2ኛ,
ቅዳሜና እሁድሰኣት:- ከፈጅር በኋላ
ኪታብ:-
ኑኽበቱል ፊከር (ፊ ሙስጦላሁል ሀዲስ) 3ኛ,
ጁምዓ እና ቅዳሜ⏱ሰኣት:- ከ3:00 እስከ 4:30
ኪታብ:- ሸርህ አስ-ሱንና (በሸይኽ ፈውዛን) ሸርህ፣ ነሲሀቲ ሊኒሳእ
4ኛ,
ሰኞና ማክሰኞ⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- በያኑ ማፊ ነሲሀቲ ኢብራሂም አር-ሩሀይሊ
5ኛ,
እሮብና ሐሙስ⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- መጅሙዐቱ ሶርፍ (ከቢናእ የተጀመረ)
6ኛ,
ጁምዓ፣ ቅዳሜና እሁድ⏱ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኪታብ:- በዐቂዳ ዙሪያ 200 ጥያቄና መልስ (በሸይኽ ሃፊዝ አል-ሀከሚ የተዘጋጀ)
7ኛ,
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ እሮብ⏱ሰኣት:- ከዒሻእ ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ሱል-ለም አል ኡሱል (ሊሸይኽ ሃፊዝ አል-ሀከሚ)
8ኛ,
ሐሙስ፣ ጂምዓ፣ ቅዳሜ⏱ሰኣት:- ከዒሻእ ሶላት በኋላ
ኪታብ:- ሸርህ ዐቂደቱ ሰፋሪኒየህ (በኢብኑ ዑሰይሚን ሸርህ)
9ኛ,
ቅዳሜና እሁድ⏱ሰኣት:- ከ8:20 እስከ 9:30
ኪታብ:- ቡሉግ አልመራም እና ሒጅራኑ አህሊ'ል ቢድዐህ (ሊሸይኽ አቡዘር)
እሁድ ቀን:- ⏱ከ3:30 እስከ 5:50 ድረስ
አል-ኢርሻድ… (ሊሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን)
እና ሪያዱ ሷሊሂን
⏱ከዐሱር በኋላ ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት (በኢብኑ ዑሰይሚን)
እና ኩን ሰለፊየን…
ከአላህ ጋር በተግባር እርምጃዎችን ወደፊት…ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከልአዲስ አበባ አለምባንክየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444https://t.me/DarASSunnah1444