Abu Ahilam Eliyas Nassir


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በቴሌግራም!!!
Abu Ahilam Eliyas Nassir

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




👉የረጀብ 3 /1443 የጁመዓ ኹጥበህ በሸይኽ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ
ወራቤ ዳሩ ሰለፊያ(ኑበላ) መስጂድ

👌የሰለፎችን መንገድ መከተል

🟢የሱዑዲየህ የኢስላማዊ ጉዳዮች ሚንስቴር ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት በመላው ሀገር የረጀብ 3 /1443 የጁመዐህ ኲጥበህ የሰለፎችን መንገድ ስለመከተል ነበር ።



https://t.me/abdulham






محاضرة جديدة

بعنوان: "منهاج السلف الصالح وحاجة الأمة اليه"

أستاذ يوسف أحمد حفظه الله

بمدينة أهوديت

تاريخ جماد الثاني ٢٠ \١٤٤٣ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "የሰለፎች ጎዳና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ አስፈላጊነቱ"

በኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

ጥር 15 ‐ 2014

በኡሁዲት ከተማ የተሰጠ ሙሐዶራ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


🏵 አዲስ ሙሐደራ! 🏵

🎵 የነብዩ ﷺ ሐቆች

📀 ክፍል 1

🎙ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ

🕌 በቅርቡ በዑመር ኢብኑል ኸጧብ (26) መስጂድ ካቀረበው ትምህርት የተወሰደ!

💡@ustazsuleyman






👆👆👆
#ጊዜን አላህን በመታዘዝ ማሳለፍ ክፍል 2

🔶
በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)


◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር
➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የሰለፎች መንሀጅ አሳሳቢነት
♦️የትክክለኛ ሰለፍይ መገለጫዎች
♦️ሰለፍይነት በተግባር ወይስ በስም

▪️ከሸህ ፈውዛን ፅሁፍ የተወሰደ

ፅሁፋን ለማግኘት ይህን ይጠቀሙ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/5285

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


👆👆👆
#ጊዜን አላህን በመታዘዝ ማሳለፍ ክፍል 1

🔶
በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)


የጁምዓ ኹጥባ || خطبة الجمعة
❖── ✦ ─── ✦ ──

✦ርዕስ:- ወደ ቁርዓን እና ሐዲስ እንመለስ

◆ እጅግ ጠቃሚ ምክሮች የቀረቡበት

🎧 በኡስታዝ ሙከሚል ከማል(ሐፊዘሁሏህ)
─────────
📆 ጥር 13/2014 | ጂማዱ-ሳኒ 17/1443
🕌በወራቤ ኡመር መስጅድ የቀረበ የጁምዓ ኹጥባ
ለተጨማሪ ት/ቶች @fewaidworabe ይጎብኙ👇👇👇

የሱና ኡስታዞች ድምፅ ፋይሎች official page🇪🇹ይቀላቀሉ ወደ ቻናሎቹ #ቬር ያድርጉ
https://telegram.me/sunnacomofficialpage

#ጆይን ያድርጉ #ሼር ያድርጉ
https://telegram.me/Ahmdennurtemam


خطبة الجمعة
የጁሙዓ ኹጥባ

← القَو‌اعِدُ الأَربَعُ الَّتِي يَعْرِفُ بِهَا الْمُسلِمُ حَقِيقَةَ التَّوحِيدِ

→ አንድ ሙስሊም የተዉሂድን እዉነታ የሚያዉቅባቸዉ የሆኑ አራት መርሆዎች

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4517




محاضرة جديدة

بعنوان: "الحث على طلب العلم الشرعي"

لأخ الفاضل سعد عبد اللطيف حفظه الله

بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

تاريخ جماد الثاني ٦ \ ١٤٤٣ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "ሸሪዓዊ እውቀትን በመፈለግ ላይ ማነሳሳት"

በወንድም ሰዕድ ዓብዱል`ለጢፍ ሃፊዞሁሏህ

ጥር ‐ 01 ‐ 2014

በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


محاضرة جديدة

بعنوان: "من هم السلف وما هي منهجهم؟"

لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله

بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

تاريخ جماد الثاني ٦\١٤٤٣ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "ሰለፎቹ እነማን ናቸው መንገዳቸውስ ምን ነበር?"

በሸይኽ ሐሰን ገላው ብን ሐሰን ሃፊዞሁሏህ

ጥር 01 ‐ 2014

በቡኻሪ መስጅድ የተሰጠ ሙሐዶራ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"የአህለሱና ወልጀማዓህ ዓቂዳ (እምነት)"

ከተከበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq

✅PDFALL

JOIN👇Shaer

https://telegram.me/PDFAPPS







Показано 20 последних публикаций.

2 129

подписчиков
Статистика канала