Репост из: Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ
እነሆ 2ኛው ዕትም በገባያ ላይ
መፅሐፉ ከስሕተት የሚታደግ ስለመሆኑ
መፅሑፉ ከተዘጋጀበት ምክንያቶች አንዱ በ5 የሰበር ዳኞች የተሰጡ አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች በ7 የሰበር ዳኞች እና በፌዴራሽን ምክር ቤት የተለወጡ ለመሆናቸው ለማወቅ አለመቻል ነው፡፡
በዚህ መፅሐፍ ውስጥ ከ50 በላይ በ5 የሰበር ዳኞች የተሰጡ አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች ነገር ግን በ7 የሰበር ዳኞች እና በፌዴራሽን ምክር ቤት የተለወጡ እና እነሱን የተኩ አስገዳጅ የሰበር ትርጉም እና የፌደራሽን ምክር ቤት ሕገ-መንግስታዊ ትርጉሞች የአንባቢን ድካም እና ፋለጋ ለመቀነስ በየሕጉ ዘርፍ ተሰንደው የቀረቡ በመሆኑ መፅሐፉ ከእነዲዚህ ዓይነት ስህተት ለመታደግ የሚያስችል ነው፡፡
እነሆ ለቅምሻ!!!
በፍርድ ቤት የሚሰጥ ጊዜያዊ የእግድ ትዕዛዝን የመያዣ መብትን አይፈጥርም፡፡
መንግስት በስልጣን ተዋረድ ካሉት የመንግስት አንዱ የሚመለከተው አካል ለምሳሌ ወረዳ ተከራክሮ ከተሸነፈ በኋል ከፍለ-ከተማ ወይም ዞን ወይም የከተማ አስተዳደር ቢሮ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.358 መሰረት የመንግስትን መብትና ጥቅም ለማስከበር በሚል ክስ ማቅረብ አይችሉም፡፡
አንዱ ተከሳሽ በሌላኛው ተከሳሽ ላይ ክርክር ማቅርብ ይችላል፡፡
ፍ/ቤት በተከራከሪ ወገኖች ክርክር ባልተነሳበት እና በማያውቁት ነጥብ ላይ ጭብጥ ይዞ ውሳኔ መስጠት የሚችልበት ልዩ ሁኔታ
ከመንግስት በኪራይ የተገኘን የንግድ መደበርን ለማከራየት የአከራዩን ፍቃድ የግድ አስፈላጊ ነው፡፡
የመድን ኩባንያ በሚሰጠው የ3ኛ ወገን የመድን ሽፋን የተቋረጠ ጥቅምን (consequential loss) ለመክፍል ግዴታ የለበትም
ተወካይ በውክልና ያገውን ንብረት አልመልስም ያለው ንበረቱን ለማስተዳደር ያወጣው ወጭ ይከፈልኝ በሚል ከሆነ ይህ የተወካይ ተግባር የእምነት ማጉደል ወንጀልን አያቋቁምም፡፡
በክርክር የተረታ የመንግስት አካል ካርታ በማምከን ንብረቱን መንጠቅ አይችልም፡፡
በህጻን ስም የተመዘገበ ቤት ለወላጅ ዕዳ ለፍርድ ማስፈፀሚያነት በሃራጅ ማሸጥ አይቻልም፡፡
በግልፅ በተከራካሪ ያልተነሳን የሥረ-ነገር ሕግ ይርጋን ፍርድ ቤት በራሱ ማንሳት አይችልም፡፡
በሁኔታ ጋብቻ የማይፈረስ በመሆኑ ባልና ሚስት በየፊናቸው ለረጅም ዓመታት የቆዩ ቢሆንም የጋራ ሃብት ክፍፍል በይርጋ አይተገድም
በውል አዋዋይ ፊት የተደረገ የስጦታ ውል እና ኑዛዜ በፍርድ ቤት አይፈርስም፡፡
በሰበር ውሳኔ መሰረት በብድር ውል ለባንኮች የተደረገን ልዩ የሕግ ጥበቃ
በኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት መደበኛውን የሰራተኛ ቅነሳ ስነ-ስርዓት የመከተል ግዴታ የየሌለበት ቢሆንም ሰራተኛ ሲቀንስ ግን የሰራተኞችን ስንብት ክፍያ የመከፍል ግዴታ አለበት፡፡