የነብዩን ልደት ምክናየት በማድረግ እና ሀቅን ለሚፈልጉ ሰዎች ይህን መልእክት አድርሱልኝ።
1) አቡበክር አሏህ ይውደድለት ከነብዩ ቡሃላ (2) አስተዳደረ ከነብዩ ﷺ ጋር ጋሩ ሂራእ ላይ ባልደረባቸው የኡማው እውነተኛ ከመሆኑ ጋር *(መውሊድን)* አላወጣም!!!።
2) ኡመር አሏህ ይውደድለት (10) አመት አስተዳደረ።
ታላቁ ሀቅና ባጢል በሱ የሚለየው ታላቅ ሰው ከመሆኑ ጋር *(መውሊድ)* አላወጣም።
3) ኡስማን አሏህ ይውደድለት (13) አመት አስተዳደረ *(መውሊድ)* አላወጣም የነብዩ የሁለት ልጃች ባል የሁለት ሂጅራ ባለቤት ከዚህች ኡማ እጅግ ሀያእ ያለው ከመሆኑ ጋር።
4) አልይ አሏህ ይውደድለት (4) አመት ገደማ አስተዳድሯል አልይ የነብዩ ያጎት ልጅ የጀነት ሴቶች አለቃ የሆነችው የልጃቸው ባል ከመሆኑ ጋር *(መውሊድ)* አላወጣም።
5) ሀሰን አሏህ ይውደድለት (6) ወራትን አስተዳደረ የነብዩ የልጅ ልጅ የጀነት ወጣቶች አለቃ ከመሆኑ ጋር *(መውሊድ)* አላወጣም።
6) ሙአውያ የሙስሊሞች የመጀመሪያው ታላቁ ንጉስ አሏህ ይውደድለትና አስተዳድሯል የሙስሊሞች ምርጡ ንጉስ *(መውሊድ)* አላወጣም።
7) የኡመውያ አስተዳደር የኡመር ኢብን አብዲል አዚዝ አይነቱ ታላቅ ሰው መጣ *(መውሊድ)* አላወጣም።
8) በአባስያ አገዛዝ ስርአት ውስጥ የሃሩነ ረሺድ ቢጤ መጣ *(መውሊድ)* አላወጣም።
9) ከዛን በፊትም ሆነ ከዛ ቡሃላ ሶስቱን ክፍለ ዘመን ጨምሮ ታላላቅ የነብዩ ወዳጅ ለሱናቸው ሟች የሆኑ ሊቆች አሊሞች መጡ አንዳቸውም *(መውሊድ)* አላከበሩም።
👉 ታድያ እነዚህ ሰዎች ከኡማው ሁሉ በላጭ የአሏህን ቃል ከማንም ይበልጥ በትክክል የሚገነዘቡ የነብዩን ሀዲስ ይበልጥ የተረዱ የሆኑ ሰዎች ያላወቁትና የዛኔ ኸይር ያልሆነ አሁን እንደት ኸይር ሊሆን ይችላል።
ይህ *(መውሊድን)* ማክበር መልካም ቢሆን ኖሮ እኒህ ታላላቆች ይቀድሙን ነበር።
እኛም ኢማሙ ማሊክ እንዳለው እንላለን፦ *«የዛኔ በነብዩ ﷺ ዘመን ዲን ያልሆነ ዛሬ ላይ ፈፅሞ ዲን ሊሆን አይችልም።»*
👉 *የአሏህ መልእ መልእክተኛ ﷺ አሏህ ዲኑን ከሞላ ፀጋውን ከፈፀመ ቡሃላ እንጂ እንዳልሞቱ የታወቀ ነው»*
ደግሞም በዲን ላይ ፈሊጦችን አዳድስ መጤ ተግባሮችን መጨመርን ከልክለዋል ያም ማለት መልእክተኛው ﷺ ያላደረጉት ያላዘዙት ኢቅራር ያላደረጉት ባልደረቦቻቸው ያልሰሩት ማንኛውም ተግባርን አስጠንቅቀዋል።
ውድ በዘፋኞችና በሆዳሞች መውሊድ ላይ በሚባሉት ዘማዎች የተሸወድከው ወንድሜ ሆይ! እውቅ *«ከነዚህ ካለፉት መልካም ደጋግ ታላላቅ ክፍለ ዘመኖች አንዳቸውም መውሊድ የሚባል የነብዩ ውዴታ የሚገለፅበት በአል አያውቁም ነበር።
መውሊድ የሚባል እንዛዝላ ያመጡት የነብዩ ጠላት የሆኑት *(ፋጢሚዮች)* ነበሩ በተለይም አልመእዙ ሊዲኒሏህ የተባለው ሰው።
በዚህ ሰው አገር ግዛት ውስት ደግሞ ግልፅ ክህደት ግልፅ አመፅ ይፈፀም ነበር።
ይህ ሰው ማለትም መውሊድን የጀመረው ሰው በሚያስተዳድርበት ሀገር ውስጥ ወንጀልን ይፈቅድ ነበር።
▶አስካሪ መጠጥን ፈቅዷል።
▶ዝሙትን ብልትን ሁሉ ፈቅዷል።
▶እራሱን ከቀደምት ደጋጎች አፅድቷል።
▶ሱሃቦችን ተሳድቧል አክፍሯል።
ይህ ወራዳ ሰው ነው እንግዲህ *(መውሊድን)* የፈጠረው።
_ለመጀመሪያ ግዜ (6) መውሊዶችን አቋቋመ።_
1)➡ *የነብዩ መውሊድ።*
2)➡ *የፋጢማ መውሊድ።*
3)➡ *የአልይ መውሊድ።*
4)➡ *የሀሰን መውሊድ።*
5)➡ *የሁሰይን መውሊድ ሁላቸውንም አሏህ ይውደድላቸው።*
6)➡ *የራሱን መውሊድ።*
ከዛም በዚህ ላይ ነው እንግዲህ አላዋቂ ሙስሊሞች ፋጢሚዮችን ተደግፈው መውሊድን የፈፀሙት ነብዩን እንውደድ በሚል እሳቤ አስቀያሚ ነገር ላይ ወደቁ ሸር ሸርን ጎትቶ ቢድአ ቢድአን ሽርክ ሽርክን አመጣ አሏህን አፊያ እንጠይቀዋልን።
አንድ ልናውቀው የሚሀባ ነገር ቢኖር መውሊድ በሚያከብሩ ሰዎች መካከል ምንም አይነት መረጃ የላቸውም ያለው ያለ አግባብ የተረዷት የሆኑ ጥቅስ።
👉 ወይም ሶሂህ ያልሆኑ ጥቅሶች።
👉 አው ደግሞ ሶሂህ ቢሆኑም ይህን የማይጠቁም ጥቅስ ነው።
👉 ወይም ከፊል የእውቀት ባለቤቶች በስህተት የፈቀዱበት ካልሆነ በቀር አንድም የተስተካከለ መረጃ አይኖራቸውም።
ከነዛ የመውሊድን ቢድአነት ከገለፁት ሊቆች አይን ከመስበር ጋር።
ታድያ ከየት የመጣ ውዴታ ነው ይህ አይነት ውደታ ነው።
ስለ መውሊድ እና መዘዞቹ ሙሀደራዎች በተከታታይ ይቀር በሉ በአላህ ፍቃድ
🎁 ለራሳችሁ አንብባችሁ ለሰዎችም በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
👇 Join 🌐and🌐 Share 👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ