⇨◆ዳዕዋ ሰለፍያ በማሻ መቅደላ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


الـسـلام عـلـيـكـم ورحـمـة الله وبـركـاتـه
ይህ ቻናል፦
◆የተለያዩ የኡለሞች ፈትዋ
◆የብርቅየ ሰለፍይ ወንድሞቻችን
አዳድስ ሙሀደራወች
◆እንድሁም ነሲሀወች
ይለቀቁበታል
☞ጆይን በማድረግ ይቀላቀሉ
⇩⇩⇩
https://t.me/mekdela_masha
https://t.me/mekdela_masha

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🚧 አዲስ ሙሓደራ ከወልቂጤ።

📮 « ቅድሚያ ለተውሂድ ቁ01 »

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በወልቂጤ ከተማ በታላቁ ረቢዕ መስጂድ ጎን-ለጎን።

📅 እሁድ 08/05/2014 EC

🔗 https://t.me/Selefy/2989
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7204

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


📮 የኢብኑ ሙነወር መሰረተቢስ አነጋገር

📌 አንዳዳን ሰዎች ጀምዒያ ክልክል ነው እንዲሁም ዲራሰቱል ኢኽቲላጥ ክልክል ነው በምንላቸው ሰዓት አይ ኡለማኦች ፈቅደዋል ይሉናል...

...ኡለማዎች ቢፈቅዱትም ኢሄ ከቁርዓን ከሀዲስ ጋር የሚቃረን ነገር ስለሆነ ሀራም ክልክል ነው...

...በምንላቸው ሰዓት ለምን ኡለማኦች ላይ አትናገሩባቸውም ሲሉን እኛ ኡለማኦች ሙጅተሂዶች ስለሆኑ ስንላቸው ታድያ ይበልጥ የሚያውቀው ላይ ሳትዘምቱ ለነሱ ኡዝር ከሰጣችሁ እዴት ነው ለእኛ እንዴት ነው ኡዝር ማትሰጡን ይሉናል...

...እንደውም ዳዒያቸው አንድ ነጥብ ሲያነሳ ሰማሁት...

💫 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት በጥያቄ እና መልስ መልክ የቀረበ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የተደረገበት ረድ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ኒብራስ መስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7206


📮 ቢንጧል {ሱሪ} ማለት ምን ማለት ነው?

🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7195


📮 ቢንጧል {ሱሪ} ማለት ምን ማለት ነው?

📌 ሰለፍዮች በቢንጧል {በሱሪ} ጉዳይ አቋማቸው ምንድነው?

📌 እውን ሰለፍዮች ሱሪ የለበሰን ከመንሀጅ ያስወጣሉን?

📌 ተሸቡህ {መመሳሰል} በስንት ይከፈላል የትኛው ተውዳጅ ነው የትኛውስ ይወገዛል?

📌 ቃሪያ ሱራ የማን ወይም ማን የሚለብሰው ልብስ ነው?

🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7195

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


📮 ምክር አካዳሚ ለሚያስተምሩ ወላጆች።

🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7193


📮 ምክር አካዳሚ ለሚያስተምሩ ወላጆች

📌 አካዳሚ የሚያስገቡ ወላጆች አሄራ ላይ የሚጠብቃቸው ነገር...

📌 ሙስሊሞች ከካፊሮች መመሳሰላቸው እና ኩፋሮች በሙስሊሙ ላይ የረጩት መርዞች።

📌 ኡመር አለምን የመራው በአለማዊዉ እውቀቱ ነው ወይንስ በሸሪዓ እውቀቱ ነው?

📮ማሳሰቢያ ሙስሊም ወላጆች አላህን ፈርታችሁ ልጆቻችሁ ዛሬ ነገ ሳትሉ አሁኑኑ መድረሳ አስገቡዋቸው አለበለዚያ ነገ ትመነዳዋለህ አካዳሚ ማለት የኢኽቲላጥ መናሀሪያ የሱስ መነሀሪያ የዚና ዲኑን ያጣበት ኡማው የተገደለበት ዲኑን እንዳያውቅ ኸቢስ ቦታ ነው።

🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂደ ኑር ፉሪ አላህ ይጠብቃት።

🔗 https://t.me/nurders/2714
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7193

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


📮 ከባዱ ወንጀል {በአላህ ማጋራት}

📌 በሚል ርዕስ አሳሳቢ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሃደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂደ ተቅዋ በጉራጌ ዞን ጉመር {ዉሾ ወናቦ}።

🔗 https://t.me/abulmusayabhamza/1902


🔴👉 የነ እንትና ቀረርቶና የአብደል ሐሚድ ረድ በጣም ይገርመኛል...!!!!
🔴👉 የስብሐት ከስር ቤት መለቀቅና የነ ሙነወር ሙብተድዕ መባል እንደገና ሊታይ ይገባዋል... ❗️❗️
ክክክክክክክክ








📡 ከ አል –ፈላህ የሰለፋዮች ስቱዲዮ
#ደሴ

🖇 #የዛሒዶች_ጨፌ

🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ።

🎧# መደመጥ ያለበት ።

👌ላልደረሳቸው በማድረስ ዑማውን ከጀምዕያ አንጃ እንታደገው።

🕌 #በኢማሙል_አልባኒ_መስጂድ【 ደሴ】

🎙#በሼህ:– አቡ–ኒብራስ ሙስጦፋ ዓብደላህ / አላህ ይጠብቀው/
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎https://t.me/Al_Felah_Studio/6212

🖥 በ Facebook~page
🌐https://www.facebook.com/104176388231064


🎁 بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما فى الخير

🌠 በሴቶች አደራ 🌠

☄️ በሚል ርዕስ በወንድማችን አቡ ዒክሪማ ፉአድ ያሲን ሰርግ ቀን የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ:- 21/02/2014E.C

🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6964


💫 የኢማን ጥፍጥና

🔖 በሚል ርዕስ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ተከታታይ ሙሓደራ።

🎙️️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 1/05/2014 EC
🕌 በሱና መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7188


💫 የኢማን ጥፍጥና

🔖 በሚል ርዕስ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ተከታታይ ሙሓደራ።

🎙️️ በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 1/05/2014 EC
🕌 በሱና መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7188


📖 የሱረቱል ዐስር ማብራርያ

🔖 በሚል ርዕስ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ተከታታይ ሙሓደራ።

🎙️️ በኡስታዝ አቡ ኡስማን ኢብራሂም አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 1/05/2014 EC
🕌 በሱና መስጂድ {አዲስ አበባ}

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7189




Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
አዲስ ግጥም
መርከዙ ተከፍቷል
ገብታችሁ ሸምቱ‼️

የደማጅ ትውስታ    ናፍቆት የገደለህ
በሱንዮች መርከዝ    መጠለል ያማረህ

በቂልጦ ጎሞሮ    በውብ ተገንብቶ
እየጠበቀህ ነው    መንገድ በሩን ከፍቶ።

ደማጅ አፈረስናት   ብለው ቢደሰቱም
የአላህ ጥበቡ ግን   ሚሰራው አያውቁም።

የደማጅ ግድግዳ  ጣራውም ቢፈርስም
ዒልሙ ግን ይፈሳል  መቼም አይገደብም።

የጀሊሉ ጥበብ    ገርሞ ያስገርማል
ደማጅ ሲያወድሙት   ዳዕዋው ግን አብቧል

በጊዜው አዝነናል   ዐይናችን አንብቷል
ዛሬ ግን በደስታ   ልባችን ረክቷል።

የደማጅ ዑለሞች  ለአለም ተበትነው
ምድርን አስዋቧት   በሱና ተጊጠው።

እኛም ወጉ ደርሶን  መቋደስ ችለናል
ከደማጅ ፍሬዎች  ድርሻችን ወስደናል።

ቢድዓ ተደምስሶ  ጅህልና ሊወገድ
ለአላህ ሊሰገድ  ለአላህ ሊታረድ

የተውሒድ ባንዲራ  ይውለበለብ ዘንዳ
መርከዙ ተከፍቷል  በአቡ ቀታዳ።

የልጅ አዋቂ ነው  ዕውቀት ያተለቀው
ከምቀኞች ሴራ  አላህ ይጠብቀው።

ዐቂዳው የነፃ    ፊቅሁ የረቀቀ
ኹጥባ ሙሀደራው  ደሊል የታጠቀ

"ቃለ خدثنا    ብሎ ከጀመረው
የደርሱ ፋኢዳ  ፅፈህ አትጨርሰው።

አስቤ ነበረ      ብዙ ለመዘርዘር
እሱ ግን አይወድም  ስለሱ ሊነገር።

ያሳለፍነው ይብቃን  በሆነ ባልሆነው
ከእንግዲህ እንማር  መንገዱ ክፍት ነው።

ጥርት ያለች ሱና   ከጫፍ እስከ ጠረፍ
ለማድረስ ተዘጋጅ   አትድከም አትስነፍ

ወዴት ሄጄ ልማር?   የሚለው እሮሮ
ከእንግዲህ አብቅቷል  ተከፍቷል ጎሞሮ!

ከጥንት ከጠዋቱ   ከሙስሊሞች ሀገር
ተውሂድን ለማንገስ  በጋር ሰቦች መንደር

ባይገኝም ነዳጁ    ቢበዛም ትችቱ
መርከዙ ተከፍቷል  ገብታችሁ ሸምቱ

✍🏿ሐምዱ ቋንጤ
ለጊዜው👇
    ☔ከቂልጦ ሰማይ ስር

📱ለመከታተል👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAENJn9-WekBJmow0AQ

📨አስታያየት ለመስጠት👇👇👇
http://telegram.me/hamdquante_bot


📮 መውሊድ ቢዳአቱል ሀሰናት ነውን?

🔄 ዲን ላይ ቢዳአቱል ሀሰናት ሚባል ነገር አለን?

🔄 ሰሀቦች ለመልክተኛውﷺ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር?

🔄 መውሊድና መልክተኛው ﷺ መውደድና መከተል ማለት እንዴት ነው በሚል አሪፍ ማብራርያ

🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6745


መውሊድ በኢስላም መነፀር v1.0.apk
87.5Мб
📮 እውነት መውሊድ ኡለማ ፈቅዶዋልን?

🔄 ስለመውሊድ ኢብኑባዝ ኢማሙ አልባኒ ሸህሙቅቢል رحمه الله ሸህ ፈውዛን ሸህ የህያ حفظه الله ምን አሉ?

📮 ስለ መውሊድ ኡስታዞች ምን ንብለዋል?

🔄 መውሊድ ማክበር እውነት ነቢዮንﷺ መውደድ ነውን?
🔄 መውሊድ ማክበር ቢዳአዓቱል ሀሰናት ነውን?
🔄 እስልምና ላይ ቢዳአቱል ሀሰናት የሚባል ነገር አለን
🔄 ዛሬ ላይ መውሊድ ብለው የሚያከብሩት እውነት መልክተኛውﷺ የተወለዱበት ቀን ነውን?

🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🔄 ነቢዩን ﷺ መውደድ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው ?
🔄 መውሊድ ማንመች የት ነው የተጀመረው
🔄 መውሊድ እና ሹባሀዎቹ
🔄 መንዙማ እና መዘዞቹ

🎙️ በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

📮 ከ24 በላይ ድምፆችን በአፕልኬሽን አንዴ በማውረድ ሁሌ ያዳምጡ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ።

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6747

Показано 20 последних публикаций.

271

подписчиков
Статистика канала