Репост из: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍
ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
ከፊታችን ተከታታይ ዝግ ቀናቶ አሉ: በነዚህ ቀናቶች ምን አስበሀል??
ወንድሜ……
ዱዐቶቻችን አላህ ኸይር ጀዛ ይመንዳቸውና ሁሌም ዝግጁ ናቸው። ከአሁኑ ፕሮግራም አስይዘን ባሉት ቀናቶች ወደ ቤተሰባችን ይዘን ሄደን ብናዘይራቸው ዳዕዋ ብናስደርግ ካለብን ሀላፊነት አንፃር ጥቂቱን የመወጣት ሰበብ እንደማድረስ ይቆጠራልና ከወዲሁ ፕሮግራም እናውጣ!!
ተነስ… ጀምር… ተደዋወል… ተቀናጅ… ተደራጅ!!
የተወለድክበት መንደር በ አሕ ባሽ ተወሮ አንተን እየጠበቀህ ነው።
እነሱ ወደ ጀሀነም ለሚሄዱበት ጉዞ ሦሥት ሌሊት ከወንዝ ዳር ሲያድሩ;
አንተ ወደ ጀነት ለምታደርገው ግስጋሴ ሦሥት ቀናት ከፊን ፊኔ መራቅ እንዴት ያቅትሃል ከቶ??
አቭ ታዶት በገኔ ባንሃሮት ቲረቭሮ
ታመናኸም ታድርዌ የሰቭ ገነ ሽሮ??
👌አኸ የመሰረ ሶሬሳ ያነኖ አበሩሳኸ በጠናማ ነፐሮም በጠነማ ቲመውቶ አቸ ሽግግ አያሜኸ?? ኧሰቭ ቀመጥ!!
https://t.me/hamdquante