ቀሰም University


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


💡ቀሰም University Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የbሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
📩Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/Qesem_Freshman

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


C++ Lecture All in One.pdf
4.9Мб
Bahir dar applied maths.pdf
1.7Мб
Applied Mathematics I Module(Math 1041).pdf
3.0Мб
📚Second semester courses

❗️Technology | preengineering ለምትገቡ Applied mathematics 1 የሚጀምርበት ቻፕተር ከ ግቢ ግቢ ይለያያል። ከ ግቢያችሁ Senior ተማሪዎች መረጃ በመጠየቅ ፣ ከ አሁኑ ጀምራችሁ በገረፍታም ቢሆን እዪዋቸው🙌🏾

@Qesem_University
@Qesem_University

6k 0 106 20 18

🤖 Qeleme Exams Mobile Application

📱ለ መጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የ ስኬታቸው አጋር ሁኗል።🎉

በተደጋጋሚ ቅርጻቸውን እየቀየሩ የሚመጡ ጥያቄዎችን ከ ሙሉ ማብራሪያቸው 'ና አጫጭር ትምህርቶች ጋር አንድ ጊዜ በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት በ Qeleme Exams ቀላል እና ሳቢ በሆነ መልኩ ይለማመዱ።

🔍 መተግበሪያውን ያውርዱ!👇🏾
V1.2.0: https://t.me/keleme_2013/15165

👨🏾‍💻 Need help? Contact the admin:
https://t.me/QelemeExamsAdmin


#ራስ_ገዝ_ዩኒቨርሲቲ

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ አስተዳደር ስትራቴጂክ ዕቅድ እና የሴኔት ሕግ ለማዳበር የተዘጋጀ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑ ይታወቃል።

በቀጣይ ራስ ገዝ ለመሆን ዝግጅት እያደደረጉ ያሉ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች፦

➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣
➫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ።


Source :- Tikvah

@Qesem_University
@Qesem_University


ስለምትመርጧቸው ዲፖርትመንቶች ጥቂት ልበላቹ

ግቢ ገብታቹ የመጀመሪ አመት First semester ከተማራቹ በኃላ ነው Departmentochn የምትመርጡት ከነዚህም ዲፖርትመንቶች መካከል በብዙ ግቢዎች እንደሚሰጡት ከሆነ በመጀመሪያ ሲሚስተር ውጤታቹ ጤና ነክ Fieldochn መርጣቹ የምትገቡ ይሆናል ለምሳሌ First semester ከጨርሳቹ ከኃላ ከነዚህ ከታች ከተዘረዘሩላቹ መካከል ምረጡ ትባላላቹ

1 anesthesia

2 pharmacy

3 Medicine

4 veterinary medicine

5 nursing

6 Engineering

7 Other Natural Science
ከነዚህ መከከል ከ 1 እስከ 5 ድርስ ያሉትን አምስቱን ዲፖርትመንቶች በመጀመሪያ ሲሚስተር ውጤታቹ ታይቶ የምትገቡባቸው ናቸው ለምሳሌ አንድ ተማሪ የ First semester GPA 3.9 አምጥቶ Medicine መግባት የሚፈልግ ከሆነ ከነዚህ ምርጫዎች መካከል Medicine ንን አንደኛ ላይ ያደርግና ሌሎቹን እንደፍላጎቱ በቅደም ተከተል ያስቀምጣል ከዛም የዚህ ልጅ ውጤቱ Medicine የሚያስገባው ከሆነ እንደሚፈልገው Medicine ይገባና በ second semester Medicine ንን ይማራል ማለት ነው ሌሎቹንም እስከ Nursing ድረስ ያሉት በዚሁ መንገድ የሚከናወኑ ይሆናል

✨ ሌላው Engineering


Engineering ን የሚፈልግ ተማሪ ደግሞ ከምርጫዎቹ መካከል Engineering የሚለውን በመጀመሪያ ይሞላል ኃላ ላይም ውጤቱ Engineering የሚያስገባው ከሆነ በ Second semester Pre Engineering ተማሪ ሆኖ ሌሎቹ ከሚማሩት በተለየ መልኩ C++ እና Applied Maths ጨምሮ ይማራል ማለት ነው በመጨረሻም የ Second semester ከጨረሰ በኋላ በ Pre Engineering ስር ግቢ የሚያስተምራቸውን ትምህርቶች እንደገና ይመርጣል እንደ ግቢው አይነት የሚለያይ ቢሆንም በአብዛኛዎቹ ግቢዎች እነኚም ዲፖርትመንቶች ከ 10 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ከነዚህም መካከል Software engineer, computer science, civil Engineering, Biomedical engineering እና የመሳሰሉት ዲፖርትመንቶች እንደ ምርጫ ሊቀመጡ ይችላሉ።

✨ Other Natural Science


Other Natural Science ምን አይነት የመግቢያ ነጥብ አይጠይቅም ማንም የማለፊያ ነጥብ ያመጣ ተማሪ መግባት ይችላል ነገር ግን ይሄ ማለት ጤናና Engineering መግባት ያልቻሉ ተማሪዎች የሚገቡበት ነው ማለት አይደለም Other Natural Science ልክ እንደ Engineering ሁሉ በስሩ ከ 30 በላይ ዲፖርትመንቶች ሊኖሩት ይችላሉ እና ከነዚህ ዲፖርትመንቶች መካከል እነ HO , Radiology, Optometry , እና ሌሎችም ብዙ ዲፖርትመንቶች ይኖራሉ ነገር ግን ይሄ እንደ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሊለያይ ይችላል።

©️Race Tutorial

@Qesem_University
@Qesem_University


🔖 Mathematics final exam

🏢 University : Haramaya

⏳ Year: 2013

@Qesem_University
@Qesem_University

10k 0 122 1 21

forr law Entrance Examer .pdf
160.7Кб
📖 Coc exam ለ law የሚጠቅሙ ጥያቄወች

@Qesem_University
@Qesem_University



10.7k 0 302 15 34

📚Medicine እና Pharmacy coc የምትወስዱ ልጆች ይሄን እንደ ተራ ነገር አትዩት። Coc ላይ ቢያንስ 1 ወይ 2 ጥያቄ ይመጣል።

@Qesem_University
@Qesem_University


SUMMARY OF HUMAN PHYSIOLOGY.

For Health  CoC examinees, depending on  last year exam, bio questions which were claimed to be difficult were almost from human immunology and physiology. Here is some of the general knowledge you should master🤗


1🍁: Number of Muscles 639

2🍁: Number of Kidneys 2

3🍁: Number of Milk Teeth 20

4🍁: Number of Ribs 24 (12 pair)

5🍁: Number of Heart Chamber 4

6🍁: Largest artery Aorta

7🍁: Normal blood pressure
120/80mmHg

8🍁: Ph of Blood 7.4

9🍁: Number of vertebrae in the Spine 33

10🍁: Number of vertebrae in the Neck 7

11🍁: Number of Bones in Middle Ear 6

12🍁: Number of Bones in Face 14

13🍁: Number of Bones in Skull 22

14🍁: Number of Bones in Chest 25

15🍁: Number of Bones in Arms 6

16🍁: Number of Muscles in Human Arm 72

17🍁: Number of Pumps in Heart 2

18🍁: Largest Organ Skin

19🍁: Largest gland Liver

20🍁: Biggest cell female Ovum

21🍁: Smallest cell male Sperm

22🍁: Smallest Bone Stape

23🍁: First transplanted Organ Heart

24🍁: Average length of Small Intestine 7m

25🍁: Average length of Large Intestine 1.5m

26🍁: Average weight of new Born baby 2.6kg

27🍁: Pulse rate in One Minute 72 times

28🍁: Normal body temperature 37 C° (98.4 F°)

29🍁: Average Blood Volume 4 to 5 liters

30🍁: Life Span of RBC 120 days

31🍁: Life Span of WBC 13to 20 days

32🍁: Pregnancy Period 280 days (40 week)

33🍁: Number of Bones in Human Foot 33

34🍁: Number of Bones in Each wrist 8

35🍁: Number of Bones in Hand 27

36🍁: Largest Endocrine gland Thyroid

37🍁: Largest Lymphatic Organ Spleen

38🍁: Largest part of Brain Cerebrum

39🍁: Largest & Strongest Bone Femur

40🍁: Smallest Muscle Stapedius (Middle Ear)

41🍁: Number of Chromosome 46 (23 pair)

42🍁: Number of Bones in new Born baby 306

43🍁: Viscosity of Blood 4.5 to 5.5

44🍁: Universal Donor Blood Group O

45🍁: Universal Recipient Blood Group AB

46🍁: Largest WBC Monocyte

47🍁: Smallest WBC Lymphocyte lb

48🍁: Increase RBC count called Polycethemia

49🍁: Blood Bank in the Body is Spleen

50🍁: Non Nucleated Blood cell is RBC

51🍁: RBC produced in the Bone Marrow

52🍁: River of Life is Called Blood

53🍁: Normal Blood Cholesterol level 250mg/dl

54🍁: Fluid part of Blood is Plasma

55🍁: Normal Blood Sugar 100mg

@Qesem_University
@Qesem_University

47.9k 1 1.1k 6 73

🔖 Global trends final exam

🏢 University : adissAbaba

⏳ Year: 2015

@Qesem_University
@Qesem_University


🔖 Psychology Final exam

🏢 University: 40minch

⏳Time: 2016

@Qesem_University
@Qesem_University

Показано 11 последних публикаций.