የሰውነት መለኪያ የሆነው ብሄር የቱ ነው?
~
አማራም፣ ኦሮሞም፣ ... ዐረብም፣ ፈረንጅም፣ ... ማንም ብሄር የሰውነት ውሃልክ የሰውነት መለኪያ አይደለም። የሌሎች ዘሮች ሰው መሆንና አለመሆን ባንተ ብሄር አይለካም። ውዱ ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
يا أيها الناسُ ! إنّ ربَّكم واحدٌ، و إنّ أباكم واحدٌ، ألا لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، و لا لعجميٍّ على عربيٍّ، و لا لأحمرَ على أسودَ، و لا لأسودَ على أحمرَ إلا بالتقوى إنّ أكرمَكم عند اللهِ أتقاكُم.
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁ አንድ ነው። አባታችሁም አንድ ነው። ንቁ! ለዐረብ በሌላው ላይ ብልጫ የለውም፤ ዐረብ ላልሆነውም በዐረብ ላይ ብልጫ የለውም፤ ለቀዩም በጥቁሩ ላይ፤ ለጥቁሩም በቀዩ ላይ እንዲሁ፤ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ። ከአላህ ዘንድ ከናንተ በላጫችሁ ይበልጥ (አላህን) ፈሪያችሁ ነው።" [አሶሒሐህ: 2700]
ከፍ በል በተቅዋ። ዘረኝነትን ከራስህ አርቅ። ብልጫ ተቅዋን በመላበስ እንጂ በውርስ የሚገኝ አይደለም። ሃያሉ ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ። እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ። አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው። አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor