Репост из: Abdusomed Muhamed
📌የአህባሹን ዘመን አስታዎሰኝ
ያኔ ቻግኒ መተከል ሸይኽ ከማል አፍሬ
(هداه الله وسدده) ላይ ቂረአት ስንቀራ በአህባሾች ሴራ ደረሶች ተበተኑ።
ሴራው እንዲህ ነበር ከደረሶች አምስት ደረሶች ገደማን አሳሰሩ ከታሰሩትም መካከል አቡል አባስ የኢብኑ ሙነወር ወዳጅ ይገኝበታል።
የሚገርመኝና የሚያዛዝነኝ ነገር እነ ኢብኑ ሙነወር ያን ጠንካራ አቋም ቀይረው ዛሬ የመጅሊስ አጋፋሪ መሆናቸው ነው።
ያኔ የአህባሹ መጅሊስ ግን ሸይኹን አላሰረም ነበር ዛሬ ግን....።
በዚያ ምክኒያት ከደርስ የተቋረጡ ተስፋ የቆረጡ ብዙ ደረሶች ነበሩ።
ዛሬ ላይ የኢኽዋኑ ጥምር መጅሊስ አካሄድ ከአህባሹ ግዜ እጅጉን የከፋ እረምጃዎችን እየተራመደ ይገኛል።
ለምሳሌ፦ በየሀገሩ ለተውሂድ ዳዕዋ ደፋ ቀና የሚሉትን ወንድሞች፣ኡስታዞችንና መሻይኾችን ማሸማቀቅ፣ ማሳደድና ማሳሰርን ተያይዞታል። ሁሉም ያልፋል ትዝታም ይሆናል።
✒️አቡ ፊርደውስ
https://t.me/abdu_somed