ተማር ለለዉጥ ሚዲያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"እውቀትን በስልጣን እና በመኩራራት ተምሮ የሚሳካለት አንድም ሰው የለም። ነገር ግን ራሱን መስዋእት አድርጎ፡ በችግር እና ምሁራንን እያገለገለ የተማረ ይሳካለታል።"
ኢማሙ ሻፊዒ (አላህ ይዘንላቸው)
https://t.me/temarLelewutmedia
ስናሳምር ያበራቱን ስናጠፋ ያርሙን ከታች ባለዉ በአስተያየቶቻችሁ መሥጫ ያገኙናል
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 👇
https://t.me/Temarrmediabot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አቡ ማኢዳ የደርስና የዳእዋ ቻናል
📍مَنْ يرِدِ الله به خيراً يُفَقههُ في الدين 📚

አላህ ለሱ ኸይርን/መልካምን የሻለትን ሰዉ ዲኑን ያሳዉቀዋል✏️🕌(ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም)
https://t.me/abu_maeda


አሰላሙአለይኩም




https://vm.tiktok.com/ZM6NbRSy5/
ሙቤ ሚዲያ Mubarek (@mubemedia) is LIVE | TikTok
ዮኒ ማኛ አካውንቱ ተዘጋ. Check out ሙቤ ሚዲያ Mubarek (@mubemedia) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ሙቤ ሚዲያ Mubarek (@mubemedia).
















Репост из: Minber Tube
" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ የፈረሱትንም በፍጥነት መልሳችሁ አሰሩ ፤ ሕዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ ጠይቁ " - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት በአዲሱ "በሸገር ከተማ " መስጂዶች እየፈረሱ መሆኑን በመግለጽ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ።

ምክር ቤቱ  ለኦሮምያው ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፃፈው ደብዳቤ  ነው ይህንን ማሳሰቢያ ያስተላለፈው።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤው ፤ የኦሮሚያ  ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆም ብሏል።

ከዚህ ባለፈም ፤ የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ  ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳስቧል።

የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች  ከፍተኛ ምክር ፥ ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ :-
1. በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ስፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15
2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15
3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25
4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑን አሳውቋል።


ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ  ደሥተኛ ባያደርገዉም  ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል።  500.000 ብር ከባለ ሀብት  ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ  ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን‼️  አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል። ስለዚህ  ነገ በዕለተ ሰኞ ማለትም ማርች 26/ 3/2023 ከዝሁር ሶላት ጀምሮ  የኦንላይን በዋትሳፕ ጉሩፕ ታላቅ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል እርሰዎም ሊንኩን በመጫን የኸይር ስራ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ በክብር ተጠርተዋል ።
#ሼር #ሼር በማድረግ እንዲተባበሩንም በትህትና እንጠይቃለን ።
©የአርጎባ ወረዳ መስጅድ የገባያ ማእከል ግንባታ አድሚኖች 👇👇  Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe


Репост из: Неизвестно
ይህ የአርጎባ ወረዳ የመሥጂድ የገባያ ማእከል ግንባታ ነዉ ። ታዳ ከተጀመረ አመታትን አስቆጥሯል ባህበረሰባችን አርሶ አደር እንደመሆኑ የግል ኑሮዉ ደሥተኛ ባያደርገዉም ጊዜዉን፣ ጉልበቱን፣ ካለችዉ ጥቂት ላይ ገንዘቡን ሰዉቶ የግንባታዉን ሂደት እዚህ አድርሶታል። 500.000 ብር ከባለ ሀብት ብድር ወስዶም የማስጨረሱን ሁኔቴ የረጂ ያለህ የአህለል ኸይር ያለህ ብሎ ጥሪዉን ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቹና እህቶቹ አቅርቧል ። እኛም አለን ከጎናችሁ ነን እናንተ ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሰዉታችኋል እኛ በገንዘባችን ከጎናችሁ ነን አልናቸዉ አዎ ከጎናቸዉ ነን‼️ አሁን የሚጠይቀዉ ከ 1000.000 በላይ እንደሆነ ተገምቷል Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/GUJu2kLJmhALrWX2luKjoe




አስደሳች ዜና

ለወሎ ሙስሊሞች ልማትና በጎ አድራጎት ማህበር ፣አባላት ፣ደጋፊዎችና የወሎ ጉዳይ ይመለከተኛል ለምትሉ ሁሉ

የወሎ ሙስሊሞች ልማትና በጎ አድራጎት ማህበር ጁምአ ሻዕባን 11/1444ማርች 3/2023 ከምሽቱ 1:00 በኢትዮጲያ አቆጣጠር በጅዳ ቆንስላ ኮሚኒዮት አዳራሽ ትልቅ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የማህበራችን ደጋፊዎችና የወሎ ሙስሊሞች ጉዳይ ይመለከተኛል የምትሉ ማንኛውም ኢትዮጲያዊያን በሙሉ በፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ጠርተናል።

🔹🔹🔹🔹🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔹🔹🔹🔹

🚐 *_የባሥ ሥምሪትና የባለመኪና ቁጥሮች_*🚐
=========
🛣️ *ሀይ በዋዲይ መስጅደል ኡመር ዘኪይ*
""""""""
1- _ኡስማን ሰኢድ_ 0532375085

🛣️ *ሻራ ሄራ ኑዛሀ መስጅደል አሚና*
""""""""""""""""""
1- _ሀሰን ሰኢድ_ 0553957219

🛣️ *ሀይ ሰላማ መስጅደል ሾኢይብ*
""""""""""""""""""""""
1- _ስንዴው_ 0502218385

🛣️ *ሀይ ፈይሰልያ*
""""""""""
1- _ሁሴን ሀሰን_ 0551818721

🛣️ *ሀይ ሰፋ መጣአም ዲ አፍሪካ*
"""""""""""""""""""
1- _ጀማል አሰን_ 0557632962
2- _አህመድ እንድሪስ_ 0557134741

🛣️ *ሻራ ሄራ መስጅደል ኢማን*
""''''"""""""""""""
1- _መሀመድ ዳውድ_ 0566917190

🛣️ *ሀይል መናር*
""""""""""
1- _ሽህ አህመድ_

🛣️ *መኮሮና መሥጂደል ቢላል*
"""""""""""""""""""
1- _ኑር አዲሥ ዩሡፍ_ 0535588255
2- _ሙሐመድ ጋሹ_ 0552477602

*_ተጨማሪ ባስ ወንድም መሐመድ አሊ_*
0538023908

https://youtu.be/rGKs-RkVuf0
https://youtu.be/rGKs-RkVuf0
https://youtu.be/rGKs-RkVuf0




የአርጎባ ሰለፍች እና አህባሾች መካከል የተደረገ ውይይት

ክፍል አንድ

🔴👉https://t.me/ahmeyusufmehmed2

🔴👉https://t.me/ahmeyusufmehmed2/2349?single




አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

ለረመዷን አስቤዛ ማዘዝ ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ሊንኩን ሸር አድርጉ ለሌሎች እንዲደርስ የምንልክባቸው አካባቢ ወሎ፦
ሀርቡ አርጎባ ገርፋ ደዋይ

የአስቤዛ የዎጋ ዝርዝር

1️ካርቶን ቴምር 
~   የቆርቆሮው

2️/ዘይት 5️ሊትር

3️/ሱኳር  10 ኪሎ

4️/ሩዝ  በስመቲ 5️ኪሎ

5️/መኮረኒ 5️ኪሎ

6️/ቡና 1 ኛ ደረጃ 🍒5️ኪሎ

7️/ነጭ ዱቄት 25 ኪሎ 🌼

8️/የሾርባ አጃ 10 ኪሎ🌾

9/ምስር ክክ 5 ኪሎ

10/ዲፍን ምስር 5 ኪሎ

11/ አድሩስ / እጣን በአንደኛው በሁለተኛው

12/ የሾርባ ገብስ

13/አንድ ኩንታል ጤፍ

14/ አንድ ኩንታል ማሽላ

15/ 25 ኪሎ ኖርማን ሩዝ

ከስር ባሥቀመጥኩት የመገኛ ቁጥራችን አርጎባና አካባቢዋ ይዘዙን እናደርሳለን።
↘️↘️↘️↘️
+25377288602
+251919694924

▶️ወደ ዋትሳፕ ጉሩፓችን ይቀላቀሉ⤵️Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/C7obKeR4k79IXPoi0mevOp

Показано 20 последних публикаций.

1 373

подписчиков
Статистика канала