ተዉሂድ የነቢያቶች ሁሉ ጥሪ ነዉ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


የተለየዩ የሆኑ የአህለሱነ ትምህርቶች በፅሑፍና በድምፅ የሚተላለፍበት የሆና ቻነል ነዉ ለሌሎችም በማስተለለፍ የዲንን ትምህርት ከቁርዓንና ሀዲስ በሰለፎች አረደድ የቻልነዉን በመሰረጨት የበኩላችንን እናበርክት!

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Muhammed Mekonn

እንቁጣጣሽ መጨረሻው ጣጣ
እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል!!!
=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=>


➷➴➘ ከዚህ የቀጠለ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/574
8

🛑 የካፊሮችን በዓል አብሮ ማክበር፣ ማድመቅ፣ እንኳን አደረሰን እያሉ ከካፊሮች ጋር በተለያዩ ሁኔታዎች መደበላለቅ እና መሰል ነገሮች በሸሪዓችን እርም (ክልክል) ስለመሆናቸው!!!

♻️ አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ
ቀጣዩን ሀዲስ አስተላልፈዋል፦

↩️ عن ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ:- ((ﻗَﺪِﻡَ ﺭﺳﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﻤﺪﻳﻨﺔَ ﻭﻟﻬﻢ ﻳﻮﻣﺎﻥِ ﻳَﻠﻌﺒﻮﻥَ ﻓﻴﻬﻤﺎ،
ﻓﻘﺎﻝ:- ﻣﺎ ﻫﺬﺍنِ ﺍﻟﻴﻮﻣﺎﻥِ؟ ﻗﺎﻟﻮﺍ : ﻛﻨَّﺎ ﻧَﻠﻌﺐ ﻓﻴﻬﻤﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻫﻠﻴَّﺔ، ﻓﻘﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ:- ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻗَﺪْ ﺃَﺑْﺪَﻟَﻜُﻢ ﺑِﻬِﻤﺎ ﺧﻴﺮﺍً ﻣِﻨﻬﻤﺎ : ﻳﻮﻡ ﺍﻷَﺿَﺤﻰ ﻭﻳﻮﻡ ﺍﻟﻔِﻄﺮ )).
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ، ﻭﺃﺣﻤﺪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ

↪️ «የአላህ መልእክተኛ መዲና ሲገቡ የመዲና ሰዎች የሚደሰቱባቸውና የሚጫወቱባቸው ሁለት የአመት በዓል ቀ
ን ነበራቸው።እናም የአላህ መልእክተኛ "እነዚህ ሁለት ቀኖች ምንድን ናቸው" በማለት ጠየቁ። የመዲና ሰዎችም "እነዚህማ በጃሂሊያ ዘመን የምንጫወትባቸው ቀኖች ናቸው"  በማለት መለሱ። የአላህ መልእክተኛም "አላህኮ በነሱ ምትክ ከነሱ ለናንተ የተሻሉ ሁለት በዓሎችን ተክቷችኋል። የአድሃ ቀንና የፊጥር ቀን" (በማለት ገሰፆቸው)።»
📚 አቡ ዳውድ፣ አህ
መድና ነሳኢ

⬅️ ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮﻭ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ عنهما  ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ:- "ﻟﻴﺲ ﻣِﻨَّﺎ ﻣَﻦ ﺗﺸﺒَّﻪ ﺑﻐﻴﺮﻧﺎ، ﻻ تَشَبَّهُوا ﺑﺎﻟﻴﻬﻮﺩ ﻭﻻ ﺍﻟﻨَّﺼﺎﺭﻯ".
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱّ
➡️ ኢብኑ ኡመር የአላህ መልእክተኛ እን
ዲህ ማለታቸውን ዘግቧል፦ "ከእኛ ውጭ በሆኑ ህዝቦች የተመሳሰለ ከእኛ አይደለም፤ በአይሁዶችም ሆነ በክርስቲታኖች አትመሳሰሉ።"
📚 ቲርሚ
ዚ ዘግበውታል

⏪ ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﻭ ﺣﺬﻳﻔﺔ  ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ  ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ  ﻗﻮﻟَﻪ "ﻣَﻦ ﺗﺸﺒَّﻪ ﺑﻘﻮﻡٍ ﻓﻬﻮ ﻣِﻨﻬﻢ".
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ
⏩ ሁዘይፋ ኢብኑ ኡመር የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ማለታቸውንም አስተላልፈውልናል፦ "በህዝቦች የተመሳሰለ ሰው ከእነሱው ነው።"
📚 ጦበራኒ እና አቡ ዳውድ

🔼 ﻋﻦ ﻋﻤﺮ بن الخطاب رضي ال
له عنه ﻗﻮﻟﻪ: "ﺍِﺟْﺘَﻨِﺒُﻮﺍ ﺃﻋﺪﺍﺀَ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﻋﻴﺪﻫﻢ"
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ

🔽 ኡመር ኢብኑል ኸ
ጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብሏል "የአሏህን ጠላቶች በበዓላቸው  ራቋቸው(አትቅረቧቸው)።"
(📚 በይሀቂ ዘግበውታል)

➘➷➴➴➴➷➘➘➴
🟢 قال العلامة الإمام عبد العزيز بن باز رحمه الله:-
🟢 አል ኢማም አልዐላማ ዐብደል ዐዚዝ ኢብን ባዝ እንዲህ ይላሉ፦
🔵 "ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻤﺴﻠﻢ ﻭﻻ ﻟﻠﻤﺴﻠﻤﺔ ﻣﺸﺎﺭﻛﺔ ﺍﻟﻨﺼﺎﺭﻯ ﺃﻭ ﺍﻟﻴﻬﻮﺩ ﺃﻭ ﻏﻴﺮﻫﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﻔﺮﺓ ﻓﻲ ﺃﻋﻴﺎﺩﻫﻢ ﺑﻞ ﻳﺠﺐ ﺗﺮﻙ ﺫﻟﻚ؛ ﻷﻥ ‏(ﻣﻦ ﺗﺸﺒﻪ ﺑﻘﻮﻡ ﻓﻬﻮ ﻣﻨﻬﻢ ‏)
🔵 "ወንድም ይሁን ሴት ሙስሊሞች፦ ክርስቲያኖችን፣ የሁዳዎችንና የሌሎች የክህደት ሀይማኖት ተከታዮችን በዓላት አብሮ ማክበር አይፈቀድም። ይልቁንም መተዉ ግድ ነው። ምክኒያቱም "በህዝቦች የተመሳሰለ ከእነሱው ነውና"

🟤 ﻭﺍﻟﺮﺳﻮﻝ صلى الله عليه وسلمﺣﺬﺭﻧﺎ ﻣﻦ ﻣﺸﺎﺑﻬﺘﻬﻢ ﻭﺍﻟﺘﺨﻠﻖ ﺑﺄﺧﻼﻗﻬﻢ.
🟤 የአላህ መልእክተኛ በነሱ ከመመሳሰልና ባህሪያቸውንም ከመላበስ አስጠንቅቀውናል።

🟣 ﻓﻌﻠﻰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﻭﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﺔ ﺍﻟﺤﺬﺭ ﻣﻦ ﺫﻟﻚ ﻭﺃﻻ ﻳﺴﺎﻋﺪ ﻓﻲ ﺇﻗﺎﻣﺔ ﻫﺬﻩ
ﺍﻷﻋﻴﺎﺩ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ؛ ﻷﻧﻬﺎ ﺃﻋﻴﺎﺩ ﻣﺨﺎﻟﻔﺔ ﻟﺸﺮﻉ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﻳﻘﻴﻤﻬﺎ
ﺃﻋﺪﺍﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻼ ﻳﺠﻮﺯ ﺍﻻﺷﺘﺮﺍﻙ ﻓﻬﺎ ﻭﻻ ﺍﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻣﻊ ﺃﻫﻠﻬﺎ ﻭﻻ ﻣﺴﺎﻋﺪﺗﻬﻢ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ، ﻻ ﺑﺎﻟﺸﺎﻱ ﻭﻻ ﺑﺎﻟﻘﻬﻮﺓ ﻭﻻ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ ﻣﻦ ﺍﻷﻣﻮﺭ ﻛﺎﻷﻭﺍﻧﻲ ﻭﻧﺤﻮها.
🟣 ስለዚህ ማንኛውም ወንድም ይሁን ሴት አማኝ በአላህ ጠላቶች በዓላት ከመሳተፍ ሊጠነቀቁና ሊርቁ ይገባቸዋል። በምግባቸው፣ በሻይ በቡና፣ በመስሪያ ቁሳቁሶችና በመሳሰሉት የበኣላቸው ማሳለጫ በሆኑ ነገሮች መተባበርና አብሮ መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

🟠 ﻭﺃﻳﻀﺎً ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ:- ﴿وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِث
ْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ،﴾
(المائدة: 2)

🟠 አላህ እንዲህ ይላል:–
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡"
[አልማኢዳህ: 2]

⚫️ ﻓﺎﻟﻤﺸﺎﺭﻛﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﻜﻔﺮﺓ ﻓﻲ ﺃﻋﻴﺎﺩﻫ

ﻧﻮﻉ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻋﻠﻰ ﺍﻹﺛﻢ ﻭﺍﻟﻌﺪﻭﺍﻥ،
ﻓﺎﻟﻮﺍﺟﺐ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﻣﺴﻠﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﻛﻞ
ﻣﺴﻠﻤﺔ ﺗﺮﻙ ﺫﻟﻚ..."

⚫️ ካፊሮች ጋር በበዓሎቻቸው መሳተፍ፣ አብሮ ማክበርና (እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት) ይህ አላህን በመወንጀልና ወሰኑን በማለፍ ከመተባበር ውስጥ ይመደባል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም ከዚህ አይነት ተግባር ሊርቅ ግድ ይለዋል።

➲ ውድ መስሊሞች ሆይ! በየትኛውም አጋጣሚ ከአላህ ጋር የሚያቀርበንን በመስራት እንጣደፍ እንጂ ከአላህ የሚያርገንን ተግባር ከመፈፀም እንቆጠብ! ከአንድ ክርስቲያን ቁጣ የአላህ ቁጣ የበለጠ መሆኑን እናስተውል

(مَنِ الْتَمَسَ رِضَى اللَّه'https://t.me/AbuImranAselefy/57b48' rel='nofollow'>ِ بِسَخَطِ ا>لنَّاسِ، رَضِيَ الله عَنْهُ، وَأَرْضَى النَّاسَ عَنْهُ، وَمَنِ الْتَمَسَ ر
ِضَا النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهِ، سَخَطَ اللَّهُ عَلَيْهِ، وَأَسْخَطَ عليه الناس)
"ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአላህ ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይወደዋል። በሰዎችም ያስወድደዋል። አላህን በማስቆጣት የሰዎችንም ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይቆጣበታል። ሰዎችንም ያስቆጣበታል።"
[ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል።]

https://t.me/AbuImranAselefy/5748


🟢ከሴረኞች ቂጂ  ማስጠንቀቅ

السَّعِيدُ مَنْ وُعِظَ بغَيْرِهِ

ከአሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ማብራሪያ 👉
https://t.me/Abuhemewiya/2410

🔊አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Abuhemewiya


👆👆👆
🔈
#ደሪህ (ቀብር) በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ መስጅድ አጠገብ መኖሩና ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ጀባታ በሚባለው ነገር ስለ መውደቃቸው

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


«ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ለጉድ የፈጠረው ፍጡር!»

✂️ ዒሳ በኢስላም ሚዛን ከሚለው ኮርስ የተቆረጠ...

[clip: 1:52 Mins]

🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/abdulham/2031


የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) የህይወት ታሪክ በከፊል

📖 ከኢማሙ አሕመድ ኡሱል አስ-ሱንና ኪታብ ደርስ መግቢያ

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


🔵 ሀዳዲዮች ፀረ ዑለማዎች

🔊 الشيخ عَبْدُ الله البُخاريُّ
👌ስለ ሀዳዲዮች ከተጠቀሱ አንኳር ነጥቦች መካከል:

⏩ ከዑለማዎች የያዙት የእውቀት ግንድ እንደሌላቸው።

⏩ ሰዎችን ከሱነህ ዑለማዎች ለማራቅ እንደሚያሴሩ።
👉በዚህ ሙመይዓዎችም ይጋሯቸዋል።

⏩ ሀዳዲዮች አፈንጋጭ መሆናቸው።

⏩ ንፅህ ሱናን አለማወቅ ለፊትና መሰራጨት ሰበብ እንደሆነ።

⏩ ሰዎቹ ቢቀያየሩም የጥመት አካሄዳቸው ግን ተመሳሳይ መሆኑ።

⏩ ብዙዎቹ ሀዳዲዮች በስተመጨረሻ የከፋ ህይወት ውስጥ መግባታቸው።

⏩ ብዙ ወደ ተክፊር አካሄድ እንደገቡ።

⏩ የሱነህ ዑለማዎችን ማክበርና ማመን እንደሚያስፈልግ።

⏩ ሲመከር ካልተመለሰ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ እንደሚገባ።

🔊ከአሸይኽ ዐብዱላህ አልቡኻሪይ ፈትዋ ተቀንጭቦ የተወሰደ።

https://t.me/Abuhemewiya


👆👆👆
🔈
#የሸይጧን መግቢያዎች
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል 3

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1432

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


Репост из: ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ታላቅ ወርሃዊ የሙሃዶራ ዝግጅት በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ነሃሴ 14 ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰ሰዓት:- በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 3:00 ይጀመራል
በጊዜ እንገኝ!

ተጋባዥ እንግዳችን:-

ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

ርእስ:- ተውሒድ በመጀመሪያም በመጨረሻም!!

التوحد أولا وآخرا

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ አደባባይ አካባቢ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ከዱና ዳቦ ጀርባ 2ኛው ቂያስ ላይ ያገኙታል
Tel:+251920908031

ከአዲስ አበባ ውጭ ላሉና ከሀገር ውጭ ሆነው በአካል መከታተል ለማይችሉ በዳር አስ-ሱንና ቴሌግራም ቻናል Online በቀጥታ ይተላለፋል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


👆👆👆
🔈
#የሸይጧን መግቢያዎች
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል 2

የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1427

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


በመልክ ነቢያችንን የሚመስሉት 7ቱ ሶሐቦች‼

‏[سبعة من الصحابة رضي الله عنهم كانوا أشد الناس شبها برسول الله ﷺ]

١-الحسن بن علي
٢-الحسين بن علي
٣-جعفر بن أبي طالب
٤-أبوسفيان بن الحارث
٥-عبد الله بن جعفر
٦-قُثم بن العباس.
٧-السائب بن يزيد.

قال الحافظ العراقي رحمه الله:

‌‌وسَبْعةٌ ‌شُبِّهُوا بالمُصْطَفى فَسَما
لَهُم بذلك قَدْرٌ قَدْ زَكَا وَنَمَا
سِبْطَا النَّبيِّ أبو سُفْيانَ سائبهُم
وجعْفرٌ وابنُهُ ذو الجُود مَعْ قُثَما.

فتح الباري (٩٧/٧).
https://t.me/tewhidyenebiyathulutirinew


Репост из: ምላሽ በሙተዲኦች ላይ👇👇
ጀርህ_እና_ተዕዲል_ምግብ_ውስጥ_እንደሚጨመር_ጨው_ዓይነት_ነውን.pdf
566.9Кб
አዲስ መፅሐፍ

"ጀርህ እና ተዕዲል ምግብ ውስጥ እንደሚጨመር ጨው ዓይነት ነውን"

#ጀርህ_እና_ተዕዲል_በኢኽዋን_አልሙስሊሚን_ጎዳና_ተፅእኖ_ያደረባቸው_አንዳንድ_ግዴለሽ_ሰዎች_እንደሚሞግቱት_ምግብ_ውስጥ_የሚጨመር_ጨው_አይነት_ሳይሆን_አላህ_ሸሪዓውን_ለመጠበቅ_ሰበብ_ካደረጋቸው_እና_ከነሲሀ_(ከዲናዊ_ምክክር)_መሆኑ_የሱና_ዑለሞች_ስምምነት_ነው::

በሸይኽ ሑሴን ብን ሙሐመድ አስስልጤ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq


🆕 አዲስ ኮርስ...

(ክፍል ⓵)

📝 ዒሳ (عليه اسلام) በኢስላም ሚዛን ከሚለው ከዶክተር ሑሰይን (ሀፊዘሁሏህ) ጠቃሚ ፅሁፍ።

የዒሳ (عليه اسلام) አፈጣጠር...

🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/tewhidyenebiyathulutirinew


👆👆👆
🔈
#የሸይጧን መግቢያዎች
በሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጀው ሪሳላ የተወሰነ ትርጉም ክፍል 1

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan




#አዲስ_ሙሓዶራ
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
ጀርህ ወት-ተዕዲሊን የመሰለ ታላቁን ዒባዳ፣ልክ እንደ ጨው ነው በሚሉ ሰዎች ላይ የተሰጠ ምላሽ፤ እንዲሁም የሙመይዪዓዎች አደገኛና መርዛማ አካሄዳቸው የተጋለጠበት...ወቅታዊ ሙሓዶራ።

🎙🎙አቅራቢ፦ ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ)

🕌 በአዲስአበባ ከተማ በኮልፍፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ፣በዳር-አስ-ሱንና መርከዝ ማዕከል የተሰጠ ትምህርት።
https://t.me/abdulham/2020
https://t.me/abdulham/2020


👆👆👆
🔈
#የድግምት መስፋፋት ምክንያቱና እንዴት መከላከል እንደሚቻል እንዲሁም በሩቃ ስም ከሚደረጉ ግሳንግስ ተግባሮች ማስጠንቀቅ!! ክፍል 1

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ ቅበት ከተማ በዑመር ኢብኑ ኸጧብ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


👉 ጠቃሚ ትምህርት ነው ስለ የሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ‼️
     ===============
    🔘ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት

💫እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።

       🔘የሰላቱ አሰጋገድ

✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና…
ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።
          {بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}
     {الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
                 الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
                   مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ
           إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
               اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
              صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ
         غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ}
ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ……
በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።
«اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد»
ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል

✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ……
ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል……
«اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،
   وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،
  اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،
  اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه»
ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ…
ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል።
«السلام عليكم ورحمة الله,
       السلام عليكم ورحمة الله»
ይላል።

        🔘አንዳንድ ነጥቦች

💫ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል።
ጀናዛው የወንድ ከሆነ;
   ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል።
ጀናዛው የሴት ከሆነ;
   ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል።

💫ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል።

💫አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው።

💫አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው።
ለምሳሌ፦
ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል።

💫ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም።

💫አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።

        🔘ማሳሰቢያ

✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና  ትልቅ  የሆነ  አጅር እያመለጠው  ስለሆነ  ሼር  አድርጉላቸው


https://t.me/tewhidyenebiyathulutirinew


👆👆👆
🔈
#በአላህ ላይ ማጋራት የበደል ሁሉ በደል የፀያፍ ሁሉ ፀያፍ ተግባር ነው!!

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ
ጎዳና ላይ የተደረገ ሙሓደራ

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://t.me/shakirsultan


👆👆👆
🔈የሐጅ
ትሩፋትና ህግጋት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ ክፍል 2

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በቅበት ከተማ በዑመር ኢብኑ ኸጧብ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

https://t.me/tewhidyenebiyathulutirinew


👆👆👆
🔈የሐጅ
ትሩፋትና ህግጋት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ ክፍል 1

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በስልጢ ወረዳ በቅበት ከተማ በዑመር ኢብኑ ኸጧብ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

https://t.me/tewhidyenebiyathulutirinew

Показано 20 последних публикаций.

519

подписчиков
Статистика канала