ትራምፕ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነትና ከፓሪስ የአየር ንብረት ስምምነት እንድትወጣ አዘዙ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በበኩላቸው አሜሪካ ከድርጅቱ የመውጣቷ ውሳኔ እንድታጤንበት ጠይቀዋል፡፡
ትራምፕ በሁለተኛ ዙር የስልጣን ዘመናቸው ገና በመጀመሪያው ቀናቸው የቲክ ቶክ እገዳን አንስተዋል፤ የጾታ ቅየራ መብትን ሰርዘዋል፤ ስደተኞች ቁጥርን ቀንሰዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ ሀገራቸው ስታቀርበው የነበረውን የውጭ እርዳታ ለሶስት ወር ወይም ለዘጠና ቀናት እንዲቆም ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ያሳለፏቸውን ውሳኔዎች እየሻሩ የሚገኙት የአሜሪካ ትቅደም ፖሊሲያቸውን ተግባራዊ ለማድረግ ነው በማሰብ ነው ተብሏል፡፡ #timesofisrael
@ThiqahEth