የሎስ አንጀለስ ባለሃብቶች ቅንጡ ቤታቸውን ከእሳት ቃጠሎ ለማትረፍ በሰዓት 2 ሺሕ ዶላር እየከፈሉ መሆኑ ተነግሯል።
14ኛ ቀኑን ያስቆጠረውና አሁንም የቀጠለው አደጋው እስካሁን ባለው የ27 ሰዎችን ሕይወት አጥፍቷል።
በሰደድ እሳቱ እስካሁን ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት አካሏል።
ለስልጣናት አሁንም በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ከመኖሪያቸው ለመልቀቅ በተጠንቀቅ ላይ እንዲሆኑ አሳስበዋል።
ቃጠሎው እንደቀጠለ ሲሆን፣ በኢቶን እሳት 10 ሺህ መኖሪያ ቤቶችና ህንጻዎች፣ በፓሊሳደስ እሳት 6 ሺህ 51 ቤቶች ህንጻዎች ተቃጥለዋል ተብሏል።
በሌሎች አካባቢዎች ባሉ የእሳት አደጋዎች 788 ቤቶችና ህንጻዎች በእሳት መቃጠላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት ትናት ባወጡት ሪፖርት አመላክተዋል።
የፓሊሳድስ እሳትን 59 በመቶ፣ የኢቶን እሳትን ደግሞ 87 በመቶ መቆጣጠር መቻሉም ተነግሯል።
በአደጋው የደረሰው ጠቅላላ ውድመት እና የኢኮኖሚ ኪሳራ 250 ቢሊዮን እና 275 ቢሊዮን ዶላር መሆኑን አኩ ዌዘር ገምቷል።
@ThiqahEth @AlAinAmharic