ኬንያ ከሶማሊያ እና ከሊቢያ ውጭ ላሉ የአፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፍቃድ (eTA) ሰጠች፡፡
ይህ ውሳኔ ቀጠናዊ ትስስር ለመፍጠር እና በአህጉሪቱ የጎብኝዎችን ቁጥር ለማሳደግ እንሚያግዝ የፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔ አስታውቋል፡፡
አዲሱ አሰራር ከሌሎች ከአፍሪካ ሀገራት የሚመጡ ዜጎች ለሁለት ወራት፤ ከምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች ደግሞ ለስድስት ወር እንዲቆዩ ይፈቅዳል፡፡
የሶማሊና የሊቢያ ዜጎች ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ በዚህ አሰራር ተጠቃሚ እንደማይሆኑ ካቢኔው አስታውቋል፡፡ #capitalfm
@ThiqahEth