ኔዘርላንድ ወደሃገራቸው ለሚመለሱ የሶሪያ ስደተኞች "900 ዩሮ እሰጣለሁ" አለች፡፡
የኔዘርላንድ የጥገኝነት አስፈጻሚ ሚኒስትር ማርጆሊን ፌበር በፍቃደኝነት ወደ ደማስቆ ለሚመለሱና ተመልሰው ለማይመጡ የጥገኝነት ጠያቂዎች በመደበኛነት ከሚሰጠው 500 ዩሮ እጥፍ እንደሚከፍል ገልጸዋል፡፡
የስደት ተመላሽና ሰፈራ አገልግሎት የአሳድ መንግስት ከተገረሰሰ በኋላ ሶርያን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ጥሪ እያቀረቡ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
አገልግሎቱ መመለስ ለሚፈልጉ ስደተኞችን ለመርዳት ልዩ ዌብሳይት መፍጠሩን አስታውቋል፡፡ #nltimes
@ThiqahEth